እህቴ 'ና ነፍሴ ሆይ እስኪ በቲንሹ ላስታውስሽ 🌹🌹
👉ልብሽ ከተስተካከለ ተግባርሽም በኢማን ይስተካከላል አብሽሪ!!!
👉 አንቺ ብቻ ከማይመጥንሽና ካንቺ ጋ ከማይሄድ ነገር እንዳትገኚ ራቂ!!
👉 ተጠንቀቂ በዱኒያ ብልጭልጭ እንዳትታለይ ይህቺ ዱኒያ ማለት እኮ ወደ ጀነት የመሻገሪያ ድልድይ ነች !!
👉ዱኒያን ለአኼራሽ በመልካም ስራዎችሽ ስሪባት ጭንቀትሽ ሀሳብሽ አኼራ ብቻ ይሁን
👉 ናፍቆትሽ ምኞትሽ ከምንም በላይ ጀነት ይሁን በጀነት የጌታሽን ፊት ማየት መናፈቅ ይሁን!!
👉 ይህ ሲሆን አላማ'ና ግብሽ አብሽሪ አሏህ ሁሉንም ከድል/ከስኬት ያደርስሻል ጀግናዬ!!!
👉 ራስሽን ካለፈው አመት እንጂ ከማንም ጋር አታወዳድሪ!!
👉ከተራ ዝባዝንኬ ልብን ከሚያደርቅ ነገር እራቂ!!
👉ከሀሜት እና ከተለያዩ ማዕሲያዎች ለመራቅ በዱዓም ሆነ በተግባር ሁሌም ትግልሽ'ና ጥረትሽ ይሁን!!
👉 እርግጠኛ ስላልሆንሽው ነገር ለማውራት አትቸኩይ _ረጋ በይ _ለሁሉም ነገር አስተዋይ 'ና ብስል ሁኚ_ ለሰዎች በጣም መልካም ስነምግባር ይኑርሽ !!
👉በዕውቀት ከሚበልጡሽ ብርቅዬ እህቶችሽ እንደነሱ ለመሆን መናፈቅ ፣ መጣር መታገል ፣ ይሁን እንጂ _ዱኒያ ባላት ሁሉም ነገር በተሟላላት ተንደላቃ በምትኖረዋ እህትሽ ውይ ወርቋ ፣ ወይ ቤቷ፣ ውይ ልብሶቿ ፣ እያልሽ እንዳትታለይ ልብ በይ ይህቺ ዱኒያ አሏህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ቦታ የላትምና ባለሽ ነገር ተብቃቂ_አመስጋኝ _ደስተኛ ሁኚ ።
👉 ይህኔ አንቺ የኢማን ሀብታም ትሆኚያለሽ አሏህ ሁላችንንም ኢማንን ይወፍቀን'ና
👉ልብ በይ እኛ አርአያዎቻችን እነዚያ ውድ ቀደምት እንስቶች ብቻ ናቸው !
ስለዚህ ለምንም ነገር አረፈደብንም ኦኽቲ ለዒልም እና ለተለያዩ መልካም ነገራቶች በመሽቀዳደም እንበርታ እልሻለሁ!
umu_hibetullah
👇👇👇
https://t.me/tewihd