Grade 12 students


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


For Grade 12 students ✳️
👉Reference books and questions
👉 G12 info📣
👉highschool students
👉 notes, uee, pdf,tricks
📌for paid promotion and cross ➡️ @Bekijum

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


@ETHIO_ENTRANCEG12 derivatives.pdf
1.3Мб
Grade 12 Math - Questions From Derivatives

📌join and share🚀🫴
@ETHIO_ENTRANCEG12


@ethio_entranceG12 English 29 Apr 24 · 08·33·00.pdf
10.6Мб
🟢English Worked EUEE [2004-2014]
This file contains
:-
✅Grammar
✅Vocabulary
✅Writing
✅Jumbled words
✅Paragraph coherence
✅Communication

🟩 ከ600 ላይ ጥያቄዎችን እከነ መልሳቸው አዘጋጅተንላቿል😍

📌 join and share🚀▍@ETHIO_ENTRANCEG12


ሰበር መረጃ #Entrance2016

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።

ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን።


[የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት]

JOIN :
@ETHIO_ENTRANCEG12

3.3k 2 150 3 37



Scholastic Aptitude Test Extreme Series.pdf
23.7Мб
🐹Extreme Scholastic aptitude


📌 join and share🚀🫴
@ETHIO_ENTRANCEG12


📢ስንቶችቹ አብዝቶ ጥያቄዎችን መስራት ለኢንትራንስ በጣም አጋዥ እንደሆነ ታውቃላችሁ

🌟 ለEntrance  ተማሪዎች ዝግጅት እንዲጠቅም  ተብሎ 🥰 ለsocial እና natural ተማሪዎች ጥያቄዎች እስከነ መልሶቻቸው ምታገኙበት ፅድት ያለ ቻናል።

Natural ተማሪዎች የሆናችሁ
በዚህ
👇👇 Link join አርጉ

@Natural_EUEE
@Natural_EUEE

Social ተማሪዎች የሆናችሁ
በዚህ
👇👇 Link join አርጉ

@Social_EUEE
@Social_EUEE

➡️ ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ፈትሹበት 👍



2k 0 37 5 14

v1chap3 (1).pdf
200.5Кб
🧲physics question with best explanation


📌 join and share🚀🫴
@ETHIO_ENTRANCEG12


APTITUDE Model Worksheets.pdf
369.8Кб
Aptitude worksheet

📌 join and share🚀🫴
@ETHIO_ENTRANCEG12


⚡️ከአሁን ጀምሮ ቆራጥ ሁን

ብዙ ሰዎች ነገሮች ከተበላሹ በኋላ ወይ ውጤት ዝቅ ሲል "ወይኔ ያኔ አጥንቼ ቢሆን ኖሮ
😡 ጊዜዬን ተጠቅሜበት ቢሆን ኖሮ" ይላሉ፤ በጣም ይቆጫቸዋል።

ብልህ ከሌላ ሰው ስህተት ነው የሚማረው
👌፤ አንተም የምትፈልገው ነገር ካልተሳካ ይቆጭሀል፤ ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ ቆራጥ ሁን🫡 በየቀኑ አጥና፣ ጥያቄ ስራ፣ ጊዜህን ተጠቀምበት👉

መልካም ጥናት
🫡❤️

JOIN:
@ETHIO_ENTRANCEG12 🌐

2.2k 0 13 59 63

" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።

" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል።

ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።

©️tikvahethiopia

JOIN:
@ETHIO_ENTRANCEG12



Показано 12 последних публикаций.