✅ ለ Entrance ፈተና እንደት ልዘጋጅ😎 ❓
🏹ደረጃ አንድ (Phase One)
📚 ለ ኢንትራንስ ማጥናት ከመጀመሬ በፊት ከሁሉ አስቀድሜ መጀመሪያ ያደረኩት ነገር ለ ናሙና የሚሆኑ ያለፉት የ 4 እና የ 5 አመታት ጥያቄዎችን አየሁ። ከዛ ሁለት ነገሮችን ተረዳሁ። አንደኛው የ ኢንትራንስ ጥያቄዎችን ይዘት አቀራረብ እና ወጥነት በሚገባ ተረዳሁ። ሁለተኛ ጥያቄዎች አንድ አካባቢ(sub topic) ላይ ትኩረት እንደሚያደርጉ ተረዳሁ ማለትም በየአመቱ የሚወጡት ጥያቄዎች በይዘት ተመሳሳይ ሁነው ነገር ግን በአቀራረብ ለየት እንደሚሉ ተረዳሁ።🔴
📚 ለምሳሌ Chemistry ትምህርት እንውሰድ እና በየ አመቱ የ Equilibrium ጥያቄ ይወጣል። ስለዚህ ይዘቱ(equilibrium) ተመሳሳይ ነው። ነገር ግን አቀራረባቸው ይለያል። ማለትም የተወሰነ ለውጥ እያደረጉ እዛው equilibrium ላይ ጥያቄ ያወጣሉ። ይህ ለሁሉም ትምህርቶች እና ንዑስ ርዕሶች ይሰራል። 🙌 ስለዚህ ቀድሜ የብዙ አመታት ጥያቄዎችን ማየቴ ምን ምን ቦታ ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ እንዳለብኝ እና በምን አይነት መልኩ ማንበብ እንዳለብኝ ፍንጭ ሰጠኝ። ቀጣይ ወደ ሰራ መግባት ነው።🔴
🏹 ደረጃ ሁለት(Phase Two)
📚 ቀጥታ ወደ ንባብ ተንደረደርኩ። ሳነብ ታዲያ ዕቅድ አውጥቼ ምናምን አይደለም። ይህ ማለት ግን በዘፈቀደ አነባለሁ ማለቴ ሳይሆን table ሰርቼ ምናምን አይደለም። እንደምታውቁት Entrance የ 15 ቀን ወይም የ 1 ወር ዝግጅት አይደለም። የብዙ ወራቶች ን ዝግጅት የሚጠይቅ ነው። ይህ ማለት ደግሞ የምናነቀው ነገር በጊዜ ሒደት ሲቆይ የ መረሳቱ ዕድሉ ከፍ ይላል። ስለዚህ ላለመርሳት በማነብበት ጊዜ የተለያዩ ዘዴዎችን እጠቀም ነበር።🔴
📚 ለምሳሌ ሳነብ በአዕምሮዬ አንድ ሰው እስላለሁ ከዛም ለዛ ወይም ለዛች ሰው የማስረዳ አስመስዬ አነበዋለሁ። ይህ ዘዴ ትምህርቱ ከኔ ጋር ተዋህዶ እንድቆይ በእጅጉ ጠቅሞኛል። ሌላው ደግሞ Abbrevation እጠቀም ነበር። ለምሳሌ decreasing wave length(increasing energy) 7 ቱን color spectrum ለመያዝ VIBGYOR በሚል ነበር የያዝኩት። still አልረሳሁትም😁። ሌላው እና ወሰኙ ነገር ያነበብኩትን ከ ክፍል ጓደኛዬ ጋር discuss አደርግ ነበር። እነዚህ ነገሮች ትምህርቱ ለብዙ ጊዜ ሳይጠፋ ከኔ ጋ እንዲዋሐድ ረድተውኛል። ጥሩ መምህር ከገጠማችሁ ደግሞ ከክፍል ሲያስተምር በደንብ ተከታተሉት ያሰገባችሁን ጠይቁት። ከዛ ስታነቡ ይቀልላችሗል። ሌላው ደግሞ የ ፈለጣ ትምህርቶችን በየገመዜው ማንበብ።🔴
🎯 ደረጃ ሶስት(Phase Three)
📚 የብዙ አመታት የ Entrance ጥያቄዎች ሰራ ነበር። የ አንድን ትምህርት አንድ ቻፕተር አንብቤ እንደጨረስኩ በዛ ቻፕተር ስር የውጡ የብዙ አመታት ጥያቄዎችን እሰራ ነበር። አብዛኞቹን ጥያቄዎች መልሳቸው ነበር። የማላቀው ጥያቄ ካለ ደግሞ ከመማሪያ መፅሀፉ ሒጄ cros check አደርግ ነበር። በዛውም አነበብኩ ማለት አይደል። ስለዚህ የብዙ አመታትን ጥያቄዎችን ስትሰሩ የንባባችሁን ውጤታማነት ትገመግሙበታላችሁ ፈተና የመስራተሰ አቅማችሁን(performance) ታሳድጉበታላችሁ የሰአት አጠቃቀማችሁንም ታዳብሩበታላችሁ በጥቅሉ ፈተናውን የመስራት መሰረታዊ ልምድ ታገኙበታላችሁ። በአጭሩ ይህን ይመስል ነበር ዝግጅቴ።🔴
📚 ምን ምን አጋዥ መፅሀፍቶችን እናንብብ❓
📚 ቅድሚያ ለ መማሪያ መፅሀፋችሁ ትኩረት ብትሰጡ የተሻለ ይመስለኛል። የ ኢንትራንስ ጥያቄዎች ከመማሪያ መፅሀፋችሁ ውጭ በተአምር አይወጡም። ስለዚህ መማሪያ መፅሀፋችሁን ብቻ አንብቡ። ነገር ግን ፈለጣ ያለባቸውን ትምህርቶች(maths and physics) ከ መማሪያ መፅሀፋችሁ ጎን ለ ጎን አጋዥ መፅሀፎችን ተጠቅማችሁ ጥያቄ የመስራት ዝንባሌን ብታዳብሩ ጥሩ ነው። እንዲሁም ደግሞ ለ English ትምህርት Advance worldwide book 1 and 2 ን ብቻ ተጠቀሙ። እንዲሁም ለ Aptitude ፈተና ደግሞ extreme aptitude እና የተለያዩ websites ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። እኔም በየጊዜው ከተለያዩ websites እየጎረጎርኩ ጥያቄዎችን የምልክላችሁ ይሆናል። ይህን ይመስላል በአጭሩ።🔵
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ @ETHIO_ENTRANCEG12
Join our group 👇
@ethio_entrancegroup