★ አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
• ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ቁጥር፣002/25
✅ የሥራ መደብ: ሾፌር
🔻የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1 ያለው, በአውቶመካኒክ ስልጠና የወሰደ ይመረጣል፡፡
🔻 የሥራ ልምድ :3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
• የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
• ደመወዝ: በባንኩ እስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፣አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:- ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም
@ethio_job_vacancy1