ቴክኖ የመጀመሪያ ኤአይ አጋዥ ቴክኖሎጂውን በአዲስ_አበባ አስተዋወቀ።
ቴክኖ ኩባኒያ ቋንቋን መተርጎም፣ ድምጾችን ወደ ፅሁፍ መቀየርን ጨምሮ ተያያዥ ስራዎችን በማከናወን የለት ዕልት ክንውንን ያቀላሉ ያላቸውን ኤአይ አጋዥ ቴክኖሎጂን በአዲስ አበባ አስተዋወቀ።
አዲሱ የቴከኖ ኤ አይ አጋዥ ቴከኖሊጂ የዕለት ተዕለት ኑሮን በእጅጉ ከማቅለሉም በላይ ቋንቋን ከመተርጎም አንስቶ ፎቶን በራሱ አቅም ኤዲት ማድረግ፣ የተለያዩ ድምጾችን ወደ ፅሁፍ መቀየር እና መሰል ተያያዥ ስራዎች በቀላሉ እና በፍጥነት ለመከወን የሚያስችል አጋዥ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴከኖሎጂን ተካቶለታል ተብሏል፡፡