ዶናልድ ትራምፕ ከቭላድሚር ፑቲን ተወያዩ
ሁለቱመሪዎች በስልክ ውይይታቸው ያተኮሩባቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦
ፑቲን የዩክሬን ግጭት መንስኤዎችን ማስወገድ እንደሚያስፈልግ ለትራምፕ ነግረዋቸዋል።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለዩክሬን ጉዳይ ዘላቂ እልባት ለማግኘት ድርድር መፍትሄ ሊሆን እንደሚችል ከትራምፕ ጋር ተስማምተዋል።
ፑቲን እና ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ እና በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙርያም ተወያይተዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር በስልክ በተነጋገሩበት ወቅት ከሌሎች ጉዳዮች በተጨማሪ የጉብኝት ልውውጥ ለማድረግ መስማማታቸውን ገልጸዋል።
ፑቲን እና ትራምፕ በሩሲያ እና በአሜሪካ ዜጎች ልውውጥ ዙርያ ተወያይተዋል፤ ዋሽንግተን የተደረሱትን ስምምነቶች ተግባራዊ ለማድረግ ዋስትና ሰጥታለች።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት የአሜሪካ ባለስልጣናትን ሩሲያ ውስጥ ለመቀበል መዘጋጀታቸውን ለትራምፕ ገልጸዋል።
@ethio_mereja_news