#የማይመለከተን_ዜና
(አሜሪካ)
የሰማችሁ ሰምታችኃል ላልሰማችሁ ስሙ... ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላለፉት 60 አመታት በሚስጥር የተያዙ የCIኤ ፋይሎችን ይፉ እንዲሆን ፈርመዋል ከነዚህም በዋነኝነት
👉🏾የJFK ግድያ
👉🏾የRFK ግድያ
👉🏾የMLK ግድያ
ሚስጥር ይፋ እንዲሆን አዘዋል::
አሜሪካ ለአመታት የቆየ ደንብ አላት .. ይህም አንድ ሚስጥር 50 አመት ካለፈው ይፋ እንዲወጣ ያስገድዳል በወቅቱ ያለው መሪ ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ::
ባለፈው ግዜ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁለቱ ፋይሎች እንዳይወጡ መሪው ፈቃድ ስላልሰጠ ተዳፍኖ አልፎ ነበር...
ግዜው አሁን ይመስላል::
እኛስ😅? የጃን ሆይ ግድያ ማስጥር ከፃህፊያን በዘለለ ማን ይንገረን ?... የዘውዲቱን/ልጅ እያሱን አሟሟት ማን እነሆ ይበለን? ... አለ ለመሆኑስ የተጠናቀረ ዶክመንት? 😔