ነገ ይጠናቀቃል! ይመዝገቡ!
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ ነገ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ምዝገባው ከየካቲት 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአመልካቾች ክፍት ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል።
ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን (በኮምፒውተር ቢሆን ይመረጣል) http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።
ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No.) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።
የብቃት ምዘና ፈተናው በዚህ ወር መጨረሻ (መጋቢት) 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
⭐ @ethioacadamic 🔺🔹