#zoo በጣም ብዙ investeroch አምነውት ብዙ ብር አውጥተውበት ነበር ግን ሁሉንም በሚባል ደረጃ አክስሯቸዋል😭እዚህ እንኳን ጎረቤቶቻችን 433 adminoch ካስታወሳችሁ እስከ 500k birr zoo ላይ invest አድርገው ነበር እኛም ግርምትን ፈጥሮብን አዚህ ቻናላችን ላይ ለጥፈነው አብረን እየተገረምን ነበር ብቻ ምን ልላችሁ አነሰም በዛም ሁላችንንም ነው ያከሰረን ደሞ ሚገርመው multiple እንድንሰራ ፈቀዱ እና claim ለማድረግ ton ጠየቁ በዚህም ton ሊሰበስቡ ማለት ነው🥺ብቻ ይሁና ዋናው ጤና ነው ብየ አልሰክሳችሁ ይልቅ ወደ website airdrop ብናተኩር ምን ታስባላችሁ ፋሚሊይ?የ telegram airdrop አሁን አሳፋሪ ሁነዋል😭