የቀድሞ የ XRP መስራቾች መሀል የሆነው Chris Larsen 2.7 Billion XRP Hold አድርጎ ነበረ በአሁን ሰዐት ጠቅላላ ዋጋው 7.2 ቢሊየን ዶላር ይገመታል።
ይሄ Account ለ7 አመታት Inactive ነበረ በዚህ ሁሉ አመት ክሪስ Check አርጎት አያውቅም ነበረ ነገር ግን ከ ትራምፕ ዜና በኋላ Active መደረጉ ታውቋል።
የብሎክቼይን መርማሪ የሆነው ZachXBT Chris Larsen ያለውን ሁሉ XRP ለመሸጥ ካሰበ ለብዙ ሰዎች ኪሳራ ይሆናል ብሏል።
ይሄ ዜና ትኩረት የተሰጠው ትራምፕ XRP በአሜሪካ Strategic Crypto Reserves ሊካተት ይችላል ከተባለ በኋላ ነው።
ከ7 አመታት በኋላ Chris Larsen active ያረገው አካውንት ያለውን XRP ሊሸጠው ወይስ ለሌላ ነገር የሚለው የሚታወቅ ነገር የለም።
ግን የሚሸጠው ከሆነ ተነቃቅቶ የነበረው የxrp ዋጋ ሊያሽቆለቁል ይችላል። የሚሆነውን አብሮ ማየት ነው።
@ethiocrypto_11