እንደ CNBC መረጃ ከሆነ ትራምፕ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የጣሉት የ25% ታሪፍ በነገው እለት እንደሚጀመር ተዘግቧል።
እንደሚታወቀው ትራምፕ ይሄን መረጃ ይፋ ያረጉት ከሳምንታት በፊት ቢሆንም በሀገሮቹ መሀል ሲደረግ በነበረ ውይይት ምክንያት እስካሁን ተግባራዊ ሳይሆን ዘግይቶ ነበረ።
አሁን እየወጡ ባሉ መረጃዎች 25% Tariff ትግበራ በነገው እለት March 4 እንደሚጀመር ተገልጿል።
Market crash የሚጠበቅ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
@Ethiocrypto_11