Фильтр публикаций


ጎልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ወዘወዘው🔥


እኔጋ ለምታስሞሉ ሰዎች sp እቢ ካላችሁ refresh areglachuhalew


1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተምህረት የሚከበር ይሆናል።

ለመላው ሙስሊም ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ ኢድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን።
@yesufAd


LEG M18_M18_PRO_V1.11.14029_24102024.bin
4.0Мб
የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new አዲስ software ነው ። ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ
🫥ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር SPTV በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም ያስችለናል ።

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

📹youtube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል
😎 add Vip & Af Vip
😎 Apollo Iptv
😑 Sptv
⏳ሁሌም አዳዲስ የLEG ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ👇👇


የሚሸጥ sp የሚከፍት 1ወር ያለው
Funcam የተሞላበት
@yesufAd ላይ inbox


CH-Lifestar_1Million_Android_27_3_2025.db
444.0Кб
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ነው ከጫናችሁት በሗላ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
በውስጡ Nilesat 7°W, Arabsat 26°E, Eutelsat 36°E, Yahsat 52°E, NSS 57°E ቻናሎች አሉት

⏹ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።


ለ LIFESTAR 9090HD Diamond እና ለ GOLDSTAR 9000HD GHOST MorePlex እና B-GLSTV ተጠቃሚዎች አዲስ Channel ድርድር Cloud ላይ አካተናል በቀላሉ ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ


LS-9090HD_diamond_V183_26032025.bin
5.2Мб
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
26_03_2025


GS-9000_GHOST_V183_26032025.bin
5.2Мб
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ነው ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
26_03_2025


ጠንቀቅ እያላችሁ
ማሳሰቢያ
አብዛኞቻችሁ ከምታውቁት ወይም ከማታውቁት የቴሌግራም አካውንት በ inbox Link እየተላከላችሁ ነው በፍፁም እንዳትከፍቱት ሀከሮች ናቸው ሙሉ መረጃችሁን ነው የሚወስዱት


ማስተር ኮድ ለ KING STAR
🔴7060,8070,9080

Master Code➡️ 9876

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°


UROSTAR 4040 software_New.bin
4.0Мб
ለ sky line
ለ Coronet
ለ Dunsat
ለ UEROSTAR
ልንጠቀመው የምንችል ሲሆን

🔥 ጥቅሙም ከላይ የተዘረዘሩትን ሪሲቨሮች ሪሞት ማግኘት አስቸጋሪ ስለሆነ ይህንን ሶፍትዌር ጭናቹ በቀላሉ የ#Lifestar 🗝 ሪሞት መጠቀም ትችላላች


RS-24-7HD_V2.51_06022025.bin
3.1Мб
የREALSTAR 24/7 YOUTUBE ማስተካከያ SOFTWARE ነው!
- የ REALSTAR 24/7 የጊዜውን ሙሉ feature የተሞላለት Software ነው!


allupgrade_aml950S_an14_8G_1GB_sos.img
2.1Гб
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43"  LS-4389FHD SMART Android 14 TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Change to new UI 4.0


SIRIUS_V123_11032025 SJ.bin
5.0Мб
👆👆👆 ይሄ የ REALSTAR SIRIUS HEVC265 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው.

👁What's New👁
Add EutelSat 7°E SPORT እና Movie & Entertainment Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
11_03_2025


N24+PLUS FOREVER_V1.15(V1.11.16252)_20250310_RXX.bin
4.7Мб
N24+PLUS FOREVER_V1.15(V1.11.16252)_20250310_RXX.bin


❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️
10000 Like ያንሳታል❤️❤️


Telegram መክፈል ጀምሯል እስካሁን አልሰማችሁም?

✅ JOIN ✅ የሚለውን ንኩ አና በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ 🫶🫶


ብዙ ታሪክ ያየው የማን ዩናይትድ ሜዳ ኦልድትራፎድ ስታዲዮም እሁድ ከምሽቱ 01፡30 የዘመናት የኳስ ተቀናቃኞቹን ማንቼ እና አርሴን ያስተናግዳል!

አርሰናል የኤፍኤ ካፕ ሽንፈቱን ለመበቀል ቋምጧል ማን ዩናይትድ ባላንጣውን አንገት ሊያስደፋ አሰፍስፏል!

ማን ያሸንፋል? እሁድ የካቲት 30 ይለያል!

👉 ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።
Af_vip ሰርቨር ፎ ብለው ይመልከቱ
ለማስሞላት 👉 @yesufdish11


ይሄ የምን ሀገር ባንዲራ ነዉ 🇯🇵 ?

Показано 20 последних публикаций.