allupgrade_aml962d4_an13_8G_1P5GB_sos.img
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 65" LS6524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ