እንኳንም ለመን ምን ትሆኑ እ ? ልመና ለራሳችሁ ሲሆን ኡዙር ትደረድራላችሁ ለእኛ ሲሆን ልመና ሆነ አጀብ እኛ ብንለምን በር ቆልፈን ልንበላ አይደለም በዚያ የሚገኜዉ ምዕመን መፀሀፍ ዉሀ ያስፈልገዋል ትንሹ ነገር ኡለሞቻችን እሱን የመሸፈን አቅም የላቸዉም ስለዚህ ለኸይር ስራ ምዕመናንን አዘዙ
እስኪ ልጠይቃችሁ የዛሬ ስንት አመት በኦሮመኛ ቋንቋ ሳይቀር ተፅፎ የተሠራጨን የአህመዲንጀበል መፀሀፍ አሳትመን እናሰራጭ ብላችሁ በቲክታክ መዘፍዘፍችሁን እንድሁ ንቀን ስላለፍናችሁ አፍችሁን ብትዘጉ ይሻላል ጎረቢቶቻችን እንከባበር !! ከቻላችሁ ልጥፉን አንሱት ሙሀመድ አህመድ ሙነወር