መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


በልዩ አቀራረብ


መጃሊሱ ሽህሪ ረመዷን.apk
383.6Мб
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼


Репост из: Bahiru Teka
🔷 በነሲሓ ሰዎች ስራ የምትበሽቁ ሰለፍዮች


የኔ ወንድማዊ ምክር በስራቸው አትብሸቁ የሚል ነው ።
ምክንያቱም እነዚህ አካላት ከኢኽዋን ጋር ሲደመሩ አስበውበት አምነውበት እንጂ ድንገት ተሸውደው አይደለም ። ይልቁንም የነሲሓ ዋና ዋናዎቹ ለረዥም ጊዜ ሲሰሩ የነበሩት እነርሱ ሰለፍዮች ናቸው ብሎ ከጎናቸው የነበሩትን ባለሀብቶችና እንዲሁም ከስራቸው የነበሩትን ኡስታዞቻቸው ፣ ዱዓቶቻቸውና በመላ ሀገሪቱ የነበሩ ወጣቶችን እንዴት አድርገን የኢኽዋን ሚንሀጅ ላይ ማድረግ እንችላለን ብለው በመስራት ነው ።
ተጨንቀው ሰርተው ሸይጣን ይሁን ሰው ሀሳቡን ያቀረበላቸው ባይታወቅም ቀስ በቀስ የማለዘቢያ ዳዕዋና ኮንፈረስ ማዘጋጀት ጀመሩ ።
ይህን ተግባራዊ የማድረጉን ሀላፊነት የወሰደው ኢልያስ አሕመድ ነበር ። የተዋጣለት ስራ ሰርቶ ውጤታማ ሆኗል ። እነዚህ አካላት ከእንጀራ አባታቸው የተማሩትን የሚፈልጉትን የማግነን ስራ በመስራት ኢልያስ አሕመድን በማግነን አይደለም የኢትዮዽያ የዐለም የሰለፍያ ዳዕዋ መምራት የሚችልበት እውቀት አለው ‼ ( በአወል ሸርሞሎ ድምፅ በኡስታዞች ግሩፕ ላይ እንደተለቀቀው) በማለት ጣራ ሰቅለው ለምስኪኑ አንተ ከሸይኽ ኢልያስ በላይ ታውቃለህ ወይ በማለት አፉን ማስያዝ ጀመሩ ።
በዚህም ሱፍዮች እናንተ ከአብሬት ሸይኽና ከቃጥባሬ ሸይኽ በላይ ታውቃላችሁ ወይ በሚል ሐቅን እንደሚመልሱት የነሲሓ ሙሪዶችም ሐቅን መመለስ ጀመሩ ።
መጀመሪያውኑ በነሲሐዎች ላይ የረቀቀ ስራ ሲሰራ የነበረውና ውጤታማ መሆኑን የተናገረው ዶ/ር ጀይላን የሙነወር ልጅና ሳዳት ላይ እየሰራ መሆኑና ውጤታማ እንደሚሆን ግን በትእግስት መጠበቅ እንደሚያስፈልግ በተናገረው መልኩ ውጤታማነቱን እያየን ነው ። ከእነሱ ጋር አንድ ከምሆን ቀባሪ አጥቼ አሞራ ይብላኝ ከማለት እድሜ ጠገብ በሳሎች ለኡማው የሚጨነቁ ዱዓእ እናድርግላቸው ወደማለት ‼ ኢኽዋን ሲዘፍን ካላጨበጨብኩኝ ማለት ምንድነው እውት ከተደመራችሁ ደመረኩሙላህ ከማለት አምነውበት ነው አንድ ነን ያሉት ወይስ ለመስላሓ ነው ወደማለትና ስሌት እየሰሩ ግድፈታቸውን ለማፅዳት በሞመከር ሰለፍዮች ናቸው ወደማለት ተሸጋግረው አይተናል ።
ይህ ብቻ አይደለም ከስሩርዮች ማስጠንቀቅ ፣ እገሌ ምብተዲዕ ነው ማለት መስላሀ አይደለም በሚል ሸይጣናዊ ሹብሀ ከስሩርዮችና ሙመይዓዎች እንዳጠቃላይ ማስጠንቀቅን በመተው ። ከሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እንደ ዶ/ር ጀይላን ፣ ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ አቡበከር አሕመድ ፣ ካሚል ሸምሱና የመሳሰሉት ስም ጠርቶ ማንነታቸውን ከመግለፅ በመቆጠብ ከኢኽዋንና ሙመዪዓዎች መስጂዶች ዳዕዋ መጋበዝ ጀምረዋል ።
የዶ/ር ጀይላን አብሹሩ ጠብቁ የሚለው ቃል ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሲሆን አብረው ዳዕዋ ሊያደርጉ ይችሉ ይሆናል ባንመኝላቸውም ።
ሰለዚህ ሰለፍዮች ሆይ በህይወት ያለ ፈተና አይታመንለትምና ለራሳችሁ ተጨነቁ ።
የደ/ር ጀይላን የስውር ስራ ያቆማል ብላችሁ አታስቡ ለዛው ዛሬ እንደ ኢልያስ አሕመድና የሙነወር ልጅ አይነት የረቀቁ ኢኽዋንያን በተለያዩ ቀመሮችና ስሌቶች የሚያሰርፁ አግኝቶ አይደለም በግልፅ ማንነቱ እየታወቀም ውጤታማ ሆኗል ። ስለዚህ ነገ እኛም በምን መልኩ ከአቋማችን ልንቀየር እንደምንችል አይታወቅም ። ይህ ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው ።
በተለይ የኑሮ አለንጋ እየገረፈንና ከችግር ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን ያለን ይህ ለነ ደ/ር ጀይላን መረብ በጣም የቀረበ ነውና አደራ ፅናት እንዲሰጠን አላህን እንለምን ።
የነሲሓ ሰዎች በዚህ መልኩ ኢኽዋንይነታቸው በአደባባይ እያሳዩ በሚጣልላቸው ፍርፋሪ ልክ የሚጮኹ ቡችሎቻቸው ሸይኽ እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እነሱ ሰለፍዮች ናቸው እያሉ ይጮሃሉ ።
እንባ ጠባቂዮቻቸው የነሙነወር ልጅ ደግሞ ከእገሌ ጋር አብሮ መገኘት ኢኽዋንይነት ከሆነ እነእገሌም ከእገሌ ጋር አብሮ ተገኝቷል እስኪ እነርሱን ኢኽዋንይ በሏቸው የሚጨኹትን የማይኖሩ ጉዶች እያሉ የባለ ሱቅና የባለ ባጃጅ ስም እየጠሩ ስሌት ይሰራሉ ‼ ።
ለማንኛውም የነሲሓዎች ኢኽዋንይነት ዛሬ አይደለም አደባባይ ያወጡት አላህ ካቆያችሁ ገና ብዙ ታያላችሁ ።

http://t.me/bahruteka


📌የ ነሲሓ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ

➡️ሚሊኒይም አዳራሽ ላይ በተዘጋጀው የኒሳሓ ኮንፈረንስ ላይ  ከተገኙት
1,ዶ/ር ጀይላን ኸድር
2,ኢብራሂም ቱፋ
3,አብዱል ከሪም በድረዲን ይገኙበታል።

እነኚህን ሰዎች በኮንፈረንሱ ላይ መሻይኾቻችን ኡለማዎቻችን በማለት የማስተዋዎቅ ስራ ተሰርቷል።

በነሲሓ ቲቪ ተቀርፆ ተላልፏል።

https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed


قال عيسى ابن مريم عليه السلام:

طوبى للمؤمن،

ثم طوبى له،

كيف يحفظ الله عزوجل ولده من بعده.

‏📚 من كتاب الزهد لأحمد بن حنبل (ص: 49)


ለአቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 👌


ሸይኽ ረቢዕ ከሰማይ አልመጡም

ለሚሉን. እነሆ 👇
🫰ለመሆኑ ነብያት ከሰማይ ነበሩ ወይ ?
አህለል ኪታብ ለምን ከፈሩ ? ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም ከሰማይ መጣ ወደ ሰማይ ወጣ የሚሉትን እዉራኖች ድጋፍ እየሰጧቸዉ መሆኑን ያሳያል



ይልቅ ከመፈትፈት ወደ ሀቅ ኑ


አብይ እግዚአብሔር ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ነዉ እያለ ነዉ

ከዚህ በፊት በተክርስቲያን የአብይን ፆም በህዝቡ ላይ እንድፆም አዉጃለች ብለዉ ደብተራዎች ለህዝበ ክርስቲያኑ አብይ ማለት ዘወረደ ማለት ነዉ ፁሙ በማለት እምነት በማስመሠል ሚስኪኑን ደጉን እምነት ወዳጁን  ህዝበ ክርስቲያን እንድፆም አድርገዉታል

ይህ ፆም በክርስቲያኖች ታሪክ የተጀመረዉ አጋንቱ አብይ አህመድ  ዉስጥ ለዉስጥ መሪ እንደሚሆን በሚደበትሩለት ደብተራዎች  ነዉ

ይሄዉ ዛሬ ያለምንም እፍረት እግዚአብሄር ዶክተር አብይ ብለዉ መጡ  ዋጋችሁን እወቁ ተማሩ የወገኖቻችሁን ምክር ከመረጃ አንግል ተቀበሉ እብሪት እና እልህ አይወጣጥራችሁ የምንለዉ ለዚህ ነዉ 


በደንብ ግልፅ ነዉ ለጤነኛ


በመቀጠል ይህንን አጋንት ህዘረብ አናት ላይ እንድፀዳዳ ያደርጉ እምነት የሌላቸዉ ደብተራዎች እና አጋንታን ኢኽዋነል ሙስሊሚን  እና መጅሊስ በዙሪያዉ ለሚሽከረከሩ ለነ ኤሊያስ አህመድ እሱን ተከትለው እንደዛር አንገታቸዉን ለሚወዘዉዙ ሁሉ ዋጋችሁ ቅርብ ነዉ  እናተ የኢትዮጵያን ደም የተዘባበታችሁ በእምነት የተፀዳዳችሁ የአብይ ደቀ መዛሙራን አብሽሩ መርከቡ ይሰምጣል   የዉቂያኖሱ....


ጠንቋይ ደብተራ ዋጋህን ማገኜት አለብህ ጌታ እግዚአብሔር አብይ አህመድ ነዉ ብለህ መስበክህ ሂወትህን የማሳጣህ በክርስቲያኖች ብቻ አይደለም መላዉ ህዝብ ሰቅሎ ሊያቃጥልህ ስጋህም ለአዋፍት ለቁራ መጣል አለበት


ኢኽዋን እና አህባሽ በምን ይመሳሰላሉ ?

መልስ

ሁለቱም ሆድ እስከ ቂጡ ናቸዉ በልተዉ አይጠረቄ አህባሽን መዉሊድ ሲዘገይባቸዉ የጎዳና ኢፍጣር ብለዉ ጭንቅላት ባዶ ሆድ ሙሉ ሇነዉ ይበተናሉ

በሽርክ የሚሞተዉ ህዝብ ብዙ ነዉ. ኮሮና መጣ ሲባል አዳሜ ላለመሞት ሁሉም ጥጉን ይይዛል ሙስሊም ነኝ ብሎ ጠንቋይ ቀላቢ ጀበና ዘቅዛቂ የሲኒ አተላ አስነባቢ የሽርክ ዝፍን ላይ የተቀመጠ ህዝብ ተዉሂድን እንጂ መመገብ ያለበት የሶስት ሰአት የማያቆይ የናተን ብጫቂ ዳቦ አይደለም




ቲክቶክ ማለት ገበያ መሄድ ነዉ ገበያ አትሂድ ላለኝ ደግሞ መጋደየን እቤቴ ይላክ አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂


WARNING

Valentine Day what is Valentine Day not mentioned in the Islamic scriptures
VALENTINES DAY IS AN UNILSAMIC CUSTOM THAT HAS NO BASIS IN ISLAM AND IS PRESENTLY BEING PROMOTED BY CAPITALIST FOR COMMERCIAL REASONS…

ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው።"
Valentines Day is definitely not for YOU!!!
“And whoever seeks a religion[a way of life] other than Islam, it will never be accepted of him, and in the Hereafter he will be one of the losers”
[The Holy Quran-Aal ‘Imraan 3:85]
The Messenger of Allah Muhammad (PBUH ) told us that groups of his ummah would follow the enemies of Allah (swa) in some of their rituals and customs. The Prophet (Muhammad (PBUH ) said:
“You will certainly follow the ways of those who came before you, span by span, cubit by cubit, until even if they were to enter a lizard’s hole, you would follow them.” We said, “O Messenger of Allah Hazrat Muhammad (PBUH ), (do you mean) the Jews and Christians?” He said, “Who else? !”
[Sahih Bukhari]
The Prophet (Muhammad (PBUH ) said:
“Whoever imitates a people is one of them.”
[Narrated by Ahmad]
History: Who was Valentine? Why is this day observed? Valentine’s Day began as a pagan ritual started by Romans in the 4th century BCE to celebrate “Feast of the Wolf” on February 15, also known as the Feast of Lupercalius to honor the god Lupercus. The main attraction of this ritual was a lottery held to distribute young women to young men for “entertainment & pleasure”-until the next year’s lottery. Christianity tried, without success, to stop the evil celebration of Lupercalia. The only success it had was in changing the name from Lupercalia to St. Valentine’s Day. It was done in CE 496 by Pope Gelasius, in honor of some Saint Valentine. There are as many as 50 different Valentines in Christian legends.
How can anyone in the Ummah really enjoy this Haraam Occasion when there is so much brutality and suffering going on in the world today. The rivers of blood flow freely from the veins of our brothers and sisters from across the Muslim world. Celebrating unislamic occassions like Valentines Day , New year, Christmas and shouting the names of musical heroes and watching Bollywood & Hollywood Movies drown out the screams coming from the dungeons of Uzbekistan where brothers and sisters are boiled alive in vats of water. How many will take out valuable time and spend it for the upliftment of Islam? How many will sacrifice for our kin in Gaza , Kashmir, Afghanistan, Chechnya, Palestine, and Iraq?
There are many more killing fields as well across the Asian and Arab world. Will you climb on theatre chairs and express your rage over Guantanamo Bay and other gulags where our brothers and sisters are being tortured, raped, sodomized, beaten, and burned? Or will you just switch off and enjoy with the Kuffar in celebrating this evil custom?
Oh,Muslims,wake up! The Ummah is not bleeding; it is haemorrhaging.
Anas Bin Malik (R.A ) said:
“When the Messenger of Allah Muhammad (PBUH )  came to Madina, the people had two holidays from the days of Jahiliyyah(ignorance). He (pbuh ) said, “When I came to you, you had two holidays you used to celebrate in jahiliyyah. Allah (SWA) has replaced them for you with better days, the day of Fitr and the day of slaughter (Adha).”
Listen to the pain of your global family! The enemies of Allah (SWA) are destroying Islam and we are following in their footsteps!
Be pro active and DO NOT- ENGAGE, SUPPORT OR ENCOURAGE THIS EVIL….!!!
If you were intending to engage in this haraam practice and Now changed your mind, then do a noble deed by donating the money to an ISLAMIC CHARITABLE CAUSE which will make you the BELOVED of ALLAH (SWA) and will earn you an immense reward in the everlasting life of the hereafter!
           
   .•°``°•.¸.•°``°•.                
        𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ       
   •.¸    🌹   ¸.•          
         °•.¸¸.•°                        
         ¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
       (¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/ethiofu https://whatsapp.com/channel/0029VaOYOp10lwgngsho4j1l


ሙሀመድ አህመድ ሙነወር ኦረ ያንተስ ከፍ አንተ ላይ የተጣለዉ ግርጆሽ እንደት ነዉ የሚነሳልህ


ዱአ አድርግበት እስኪ

እስኪ ተመልከት የፆፍከዉን 👇
በአጥፊዎች መመሳሰል ውጉዝ ነው
~

ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው።" [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 3401]


ከዚህ ፁሁፍ በላይ የተፆፍከዉን ደግሞ ተመልከት

በአጥፊዎች መመሳሰል ውጉዝ ነው. አንተዉ መለስከዉ እኮ ኦረታዉ ግን ለማስተዋል ሞክር

ወይም የደረሰብህ ነገር አለ እኔ እሱ ብቻ ነዉ የሚታየኝ በአጋንታን የተከፈተ ጥርስ ዉስጥ ትመስለኛለህ

🌹                    
   .•°``°•.¸.•°``°•.                
        𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ       
   •.¸    🌹   ¸.•          
         °•.¸¸.•°                        
         ¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
       (¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/ethiofu


Репост из: Неизвестно
አዲስ _ረድ ቁ:01 የኸድር ከሚሴ የግንዛቤ ድክመትን ማጋለጥ

⏩ሰሞኑን ይህ ሚስኪን ግለሰብ በታላቁ አሊም ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚ ላይ የዘባረቀበት ንግግር ምን እንደሆነ? (ከድምጽ ማስረጃ ጋር)

↕️የሸይኹ ንግግር የተገጫጨ ነው ብሎ ያነሳው ድምጽ እውን እሱ እንዳለው ነውን?

↘️እጅግ የሚገርመው የግለሰቡ የማስተዋልና የግንዛቤ ችግሩ ምን ያክል የዘቀጠ እንደሆነ?(ከድምጽ ማስረጃ ጋር)

🔄ማን ይሆን የኡለማዎችን ንግግር በትር (በመቁረጥና) በተበላሸ አረዳዱ የሚታወቀው? (ከድምጽ ማስረጃ ጋር)

🔀ከዚህ በፊት ለተምይኡ በሽታ በፊት የጠቀሳቸውን ኡለማዎች ሸይኽ ረቢእና ሸይኽ ኡበይድ በኢልዛም ጉዳይ ምን ይላሉ?(ከድምጻቸው ማስረጃ ጋር)

↘️ሶስቱ የኢልዛም አይነቶች↙️

1)የ ሰለፍዮች አልዛም ምን አይነት ነው?
2)የ ሙመይአዎች ኢልዛም ምን አይነት ነው?
3)የ ሀዳድዮች ኢልዛም ምን አይነት ነው?

⤴️እነሱ የሚጠቅሷቸው የሱና ኡለማዎቻችን የትኛውን ኢልዛም ነው የተቃወሙት?

⏯የሸይኽ አብደል ሀሚድን ንግግር የተገጫጨ መስሎህ ከምትዋልል መጀመሪያ ንግግራቸውን ና ከላይ የተጠቀሱትን የኢልዛም አይነቶች ለይተህ አጥናቸው!!

🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሒም አቡል ቡኻሪ (ሀፊዘሁላህ)

📲ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ይጠብቁን
👇👇👇

https://t.me/mubarekabulbukhary
https://t.me/mubarekabulbukhary
https://t.me/mubarekabulbukhary


ኑማ ጉድ ተመልከቱልኝ


ያመለከቱብኝ ክርስቲያን ወገኖቸ ናቸዉ

ይህንን ቃል አንቺ ባለጌ እንደት ተሸፍነሽ ኒቃብ ለብሰሽ ይህንን ትናገሪያለሽ ብለዉ ነዉ

ቃሉ ምን ያህል ፀያፍ ነዉ ብየ ጠየኩኝ ጨዉ እንደገባበት የሰሀን ላይ አሳ ተብላሉብኝ ፀያፍነቱ ሀያል ስለሆነባቸዉ ሪፖርት አድርገዉ አሳገዱት


እንግድህ እነ ገለቴ ይህ ቃል የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል መሆኑን አያዉቁም ነዉ ብላቸዉ ኖሮ

ተባረኪ ፅደቂ ይሉ ነበር ጉዳቸዉን ለመሸፈን


ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ

የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇

““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና  ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““

ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ ሀፌዘሁላህ በንደት ነዉን ረድ ያደረጉት በኤሊያስ ላይ ???

🌹                    
   .•°``°•.¸.•°``°•.                
        𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ       
   •.¸    🌹   ¸.•          
         °•.¸¸.•°                        
         ¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
       (¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/ethiofu


ከቁንጫ መላላጫ አታዉጭ አለኝ አንድ ሰዉ ሞገትኩት እና በአጭሩ እንድተወ ፈልጎ ነዉ

ከቁንጫ መላላጫ ማዉጫ ላይ ስትደርሱ ብትተላለፉ መልካም ነዉ

ያዉ ኢብኑ ሚነወር አልተፉቱህም አገጭህን ይዘዉታል ቢሆንም በአምላሽ የልጆች እቃቃ ጫወታ ለማስመሰል በዚህ መልኩ መመለስህ ስህተት ነዉ

መመለስ ከቻልክ በሚቃወሙት ላይ በመረጃ መምጣት ወይም ከስህተትህ ዉልቅ ብለህ መዉጣት ነዉ እኔ በጣም ኢብኑ ሙነወርን ወደዋለሁ ግን ከሀቅ በላይ አልሆነም እና ሀቅን ወደድኩኝ አለኝ አንድ ሰለፉይ ወንድሜ

ማህበረሰብ ተብሎ ሙስሊሞች ከዚያም አልፈህ አቂዳ ብለህ መተርጎምህ ስህተት ነዉ ማህበረሰብ ማለት ማህበረሰብ በግሉ ሀይማኖት በአንድነት ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ነበረችዉ ክርስቲያን ሙስሊም ሆኖ ሁሉም በራሱ መንገድ ማንንም ሳይገፍ አክብሮት ተከባብረዉ ይኖሩ ነበር ያኔዉን እንጂ የማገልፀዉ ሌላ ትርጉም አልያዘም


ማሳሰቢያ
ወደ አንድነት ቢጣራ ቢባል ጥርት ያለ ፅድቅ ይሆናል

ግን ጉዳዩን ግልፅ የማደርገዉ ማህበረሰቡ በነበረበት የሚለዉ የተጠቀመው ቃል ነዉ


ማህበረሰቡ ማንም ማንንም ሳያስገድድ በማንም እምነት ሳይሳለቅ በሰላም የኖረዉን ሰላማዊዩን ማህበረሰብ ነዉ ይህ ማህበረሰብ ወደ ሰላሙ ይመለስ እንጂ ይህ ሁሉ ማህበረሰብ አንድነት ይፍጠር የእምነት አይደለም አባባሉ


አንድነት መስለሀ እያሉ የተርመጠመጡ የመርከዙ ሰዎች አይደለም ጉዳዩ ከተግማማን ና አንተም ገምተሀል እንግማማ ጥሪህን አንቀበልም ሙሀመድ አህመድ ሙነወር ይዉል ግልጥ የወጣ ስህተት ዉስጥ ነህ ተመለስ እንደምትመለስም አዉቃለሁ ምክኒያቱም ያዋዠቀህ ምን እንደሆነ ጥርጣሬ አለኝ
እና ዘመን በዘመን ተተክቶ አጋንቶች ከስልጣናቸዉ ሲነሱ ሀገሯን ንጉስ ሲገዛት ተመለሰ ይሆናል ግን ያኔ ይመሽብህ ይሆናል የኸይር ስራ ነገየለዉም


ጥሪ ለመላዉ የሀይማኖት ንፅፅር እዉቀት ላላቸዉ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቸ በሙሉ

በኢሞ የተነሳዉን የእሳት ሰደድ ለማጥፍት ኑ ወደ ኢሞ በኢሞ ግሩፕ ላይ ነብይ ነኝ ባዮች ጭራሽ ብለዉ አይናቸዉን ድጠዉ ጥንቆላ እና ገንዘብ ብዝበዛ ላይ ናቸዉ
የጠንቋዮችን እጅ እና ምላስ እንቆምጣለን በተዉሂዳችን ሰይፍ በርቱ እረግባችሁኃል በሉ ተነሱ
መቸ ነዉ ህዝብ የሚነቃዉ ? ሰዎች ኦር አቃጠላችሁኝ በባዶ እተሳሳተ እምነት ላይ ሰዉ ቆሞ እንደገና ነብይ ነን ብለዉ ስበሏችሁ በሰገራችሁ ላይ ተፀዳዳችሁ ማለት
ነዉ

🌹                    
   .•°``°•.¸.•°``°•.                
        𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ       
   •.¸    🌹   ¸.•          
         °•.¸¸.•°                        
         ¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
       (¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/ethiofu


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሸይጧን በእግሩ ቆሞ ሲያሰግድ

ማኣነ ሚነሸይጧን ረጅም 👆👆👆 ሱበሀን አላህ

Показано 20 последних публикаций.