በጣም ድንቅ አኒሜሽን ስለ ቅዱሳት ሥዕላት ክብር የተዘጋጀ በኢትዮጵያ ጃንደረባ። በውስጡ የተላለፈው መልእክት የታሪክ ፍሰት እና ዝግጅት (Art direction) በጣም ግሩም ነው ገብታችሁ ተመለከቱት ብዙ ታተርፋላችሁ። በውስጡ ስለሚገኝ ለማሳያ የቀረቡት ሥዕሎች ላይ ደግሞ በሞያዊ ሒስ በቪድዮ እና ጽሑፍ እመለሳለሁ እስከ ዚያ ታጋበዙልኝ። ለቤተ ክርስቲያን ጥበብ ዘመኑን ዋጅቶ ማስተዋወቅ እንደዚህ ይገባል። https://youtu.be/Wj7kJJhrd4s?si=0LxwWmN--LNKqbPG