+++ሥዕለ አቡነ ተክለሃይማኖት ክፍል 3 +++
በሠዓሊ ኃይለ ማርያም ሽመልስ (በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ አማካሪ፣ ጥናትና ሒስ አድራጊ)
++++++++++===+++++++++++
ከሥር ከዚህ በፊት በተከታታይ ስለቅላችሁ ከነበረው የአቡነ ተክለሃይማኖት ገድል ላይ የሚገኙ ሥዕሎች ተከታዩ ሥዕሎች ተቀምጠዋል።
እነዚህ ሥዕሎች አባታችን ተክለ ሃይማኖት በአንዲት ስፍራ ዛፍ ያመልኩ የነበሩ ሰዎችን እንዴት አድርገው ወደ ክርስትና እንደመለሱ የሚያሳይ ክፍል ነው። በተለይ ዛፉን ከሚያመልኩት ሰዎች መካከል ዛፏ በተአምራት ወደ አባታችን በሔደች ጊዜ በቅርንጫፎቿ የሞቱት እንዴት ከሙታን እንደተነሱ በድንቅ ሁኔታ ተሥሎ እናገኛለን።
እነዚህ ሥዕሎች በብሪቲሽ ሙዝየም የሚገኝ ብራና ገድለ ተክለሃይማኖት ላይ የሚገኙ ሲሆን ከባለፈው የቀጠሉትን ሥዕሎች ቀርቧል።
ከሥዕሎቹ በተጨማሪ ታሪኩን ተሚገልጸው የገድሉን ክፍል አብሮ ተያይዟል።
ጥንታዊ ቅዱሳት ሥዕላት ለማየት ለማውረድ፣ ለሌሎች ለማጋራት ከፈለጉ @ethioicons ቤተሰብ ይሁኑ።