193067.pdf
የ7 ዳኛ ውሳኔ
ሕጋዊ የስጦታ ውል ስርዓት
የስጦታ ውል/ፎርም በፍትሀ-ብሄር ሕግ ቁ.881 የተመለከተውን የግልጽ ኑዛዜ ፎርማሊቲ ማሟላት አለበት ❗️
በሰነዶች ማረጋገጫ ወይም ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ ኑዛዜ / የስጦታ ውል የግድ በሰነዱ ላይ በምስክሮች እና በተናዛዡ ወይም በስጦታ ሰጪው ፊት ተነቧል በሚል መገለጽ አያስፈልገውም።
ከሞት በፊትም ሆነ ከሞት በኋላ ለሚፈጸም ስጦታ የፍትሄሃብሄር ህግ ቁጥር 2443 ተፈጻሚ ነው።
ሰ/መዝ/ቁ 193067