#የመንደር ዉል ተብሎ በሚታወቀዉ በዉል አዋዋይ ፊት ባልተደረገ የስምምነት ሰነድ መሠረት የቤት ሽያጭ ዉል አለ ለማለት ተከሳሽ የሆነዉ የቤቱ ሻጭ #በግልጽ የሽያጭ ዉሉን ማድረጉን ማመን ይኖርበታል፡፡ ከዚህ ዉጪ #በመሸሽ ነዉ #የካደዉ ወይም በግልጽ #በማስረጃ አላስተባበለም በሚል ከፍ/ብ/ሕ/ቁ 1723 ዓላማ ዉጪ ያለን መስፈርት መጠቀሙ ተገቢ አይደለም፡፡የሰ/መ/ቁጥር---230810 ቀን- ጥቅምት 09 ቀን 2016 ዓ.ም👇👇👇
https://t.me/ethiolawtips
https://t.me/ethiolawtips