በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ንብረት የክፍፍል ጥያቄ ጋብቻው ከፈረሰበት ቀን ጀምሮ በ10 ዓመት ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ ይታገዳል የሚል ትርጉም መስጠት የተፋቾችን ሕገ መንግሥታዊ የንብረት መብት የሚጥስ ስለሆነ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(1፣ 7)፣ 50(5)፣ 55፣ 79(1)፣ እና 9(1) መሠረት ተፈጻሚነት የለውም::
ፌደሬሽን ም/ቤት መ/ቁ. 77/12 (ሰኔ 3/2012 ዓ.ም.)👇👇
https://t.me/ethiolawtips
ፌደሬሽን ም/ቤት መ/ቁ. 77/12 (ሰኔ 3/2012 ዓ.ም.)👇👇
https://t.me/ethiolawtips