ጣና ዜና፦ የካቲት 5/2017 አደጋ ላይ የወደቁት የጠ/ሩ ወዳጅ| አነጋጋሪው የትሕነግ ጀኔራሎች ግምገማ| በጦር ሰፈሩ ላይ ከባድ ውጊያ
ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!
ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!