#ሁልጊዜ_ጠዋት_ለራስህ_እንዲህ_በለው
1) ጠቃሚ ነኝ
2) ዛሬ ቀኑ ጥሩ ይሆናል
3) ዓለም ይፈልገኛል
4) ዛሬ ደስታን መርጬያለሁ
5) ዛሬ አዲስ ጅማሮ ነው
6) ዛሬ የቻልኩትን ምርጡን አደርጋለሁ
7) ግሩምና ድንቅ ሁኜ ተፈጥሬያለሁ!
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ #3ተኛው ዕትም በገበያ ላይ ውሏል።
#አእምሮን_ማጽዳት ቤትን እንደማጽዳት ቀላል አይደለም። ይህ መጽሐፍ ግን በተፈተኑ የተግባር ድርጊቶች ጽዳቱን ቀላል ያደርግልሀል፡፡ መጥረጊያው ደግሞ ይሄ መጽሐፍ ነው!! በርታ ጽዳት ለራስ ነው!!!
@ethiopiameker