የሳይኮሎጂ ምክሮች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Психология


ሰላም እንኳን በደህና መጡ በዚህ #የሳይኮሎጂ_ምክሮች በተሰኘው ቻናላችን
የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች በሰው ልጆች ላይ ያደረጉትን ጥናቶችና ምርምር ከዛም ያገኙትንና ያረጋገጡትን አስተማሪ አስገራሚና አስደናቂ እውነታ ያቀርባል.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Психология
Статистика
Фильтр публикаций


#ይገባሃል

አንድ ቀን ያለፍክበትን መንገድ ዞር ብለህ ትመለከታለህ

በእያንዳንዱ እርምጃህም እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደነበር ይገባሃል

አዲሱ #ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ በገበያ ላይ!

🛑ሕይወት ምንም
ገደብ የላትም፤
አንተ ካስቀመጥካቸው
ገደቦች በስተቀር✋🏿


👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አስር ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#ይሄ_እውነት_ነው!

ባንኮች የሚንከባከቡህ
👉 ገንዘብ ሲኖርህ ነው!

ድርጅቶች የሚወዱህ
👉 በሙያህ ስትልቅ ነው!

ሰዎች በጥሩ የሚያስተናግዱህ
👉 አምሮብህ ሲያዩህ ነው!

እንደ ሕጉ በመጫወት ተፈላጊ ሁን!

ከብረህ፣ በሙያህ ልቀህና አምሮብህ ተገኝ!!

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አስር ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#ልትተዋቸው_የሚገቡ_ነገሮች

አንተ ያልሰበርከውን
👉 ለመጠገን መሞከር

ደመ ነፍስህን
👉 ችላ ማለት

እኩል ባልሆነ ግንኙነት
👉 ውስጥ መቆየትን

ዋጋ በማይሰጥህ ቦታ
👉 መገኘትን

ጤናማ ወሰን ስላለህ
👉 ይቅርታ መጠየቅን

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አስር ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#ታስቀኛለህ!!

👉 ከመስራት ማውራት ይቀልሃል!
👉 ከማድነቅ መተችት ይቀድምሃል!
👉 ከቁም ነገር በላይ ፌዝ ይመስጥሃል!
👉 ሁሉንም የምታውቅ ይመስልሃል!

ግን ደግሞ፦

ዘወትር ለምን ስኬት አጣሁ ትላለህ??

ዘይገርም ነህ ወዳጄ!!

አዲሱ #ሰበብ_አታብዛ መጽሐፍ በገበያ ላይ

😴 እንቅልፋም ሳይሆን ንቁ
🗣 የሚያወራ ሳይሆን የሚተገብር
🚫 ሰበበኛ ሳይሆን ተአምረኛ. . . መሆን ለሚሹ ሁሉ የቀረበ መጽሐፍ!

ይህ መጽሐፍ የሕይወታቸው ዋና ገዢ መሆን ለሚፈልጉ ሁሉ ተጻፈ!


👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አስር ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#እግዚአብሔር_እንዲህ_ይልሃል፦

1) ከአንተ ጋር ነኝና
   - አትፍራ!

2) አበረታሃለሁና
    - ተስፋ አትቁረጥ!

3) እረዳሃለሁና
   - ስሜን ጥራ!

4) በጽናት አቆምሃለሁና
   - ተደገፈኝ!

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#እነዚህ_ላይ_ቆይ

1- ጸሎትህ ላይ
2- ቀዳሚ ግቦችህ ላይ
3- ሰላምህ ላይ
4- አዎንታዊነትህ ላይ
5- ትዕግስትህ ላይ
6- በጎነትህ ላይ
7- አፍቃሪነትህ ላይ


👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


¶ ብቸኝነት ሲሰማህ ማሰብ ከቻልክ የሀሳብህ ጓደኛ ነህ።

¶ ማሰብ ካልቻልክ ብቻህን ነህ።

¶ መነጠል የስጋ ሳይሆን የአሳብ ስሜት ነው።

¶ ብቸኝነትህን ሀሳብህ ሲጋራ የሀሳብ ጓደኛ አለህ።

¶ ብቸኝነትም ጓደኝነትም ስጋ አይደለም። የአብሮነትና የመነጠል ስሜት ነው።

° ከሰው ጋር ስትሆን ለብቻህ እንደሆንክ ከተሰማህ በግርግር መሀል ብቸኛ ነህ።

° በስጋህ ብቻህን ሆነህ ከአሳብህ ጋር አብረህ ከሆንክ አንተማ ጓደኛ አለህ።

° ከቻልክ የወዳጅ አስፈላጊነትን ቀንስ።

° ሰው ብታጣም ያጣኸው ስጋ ነው።

° አብሮህ የሆነ አላቂ ነው።

° ዛሬ የሚቀርብህ ነገ የሚርቅ ነው።

° ወሳኙ ጉዳይ ህሊናህን አለማጣትህ ነው።

° የሌላ ስጋ ሲለይ አሳብህ ካንተ ጋር ነው።
.
መለየት የስጋ ነው። ብቻህን እንዳልሆንክ ከተሰማህ የአንተ ጓደኛ ስሜትህ ነው።

ይስማዕከ ወርቁ!

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


ከተወራጨህ

የሆነ ነገር ትነካለህ!

ተንቀሳቀስ !


#ያንተ_ሰበቦች፦

👉ጊዜው ገና ነው!
👉ረፍዷል!
👉አድካሚ ሳምንት ነው ያሳለፍኩት!
👉እጅግ በጣም ሰልችቶኛል!
👉ለዚህ የሚሆን ጉልበት የለኝም!

ይልቁኑ እንዲህ በል፦
💪ማድረግ እችላለሁ!✔️


👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#ሕይወት_እንዲህ_ናት!

👉 ሕይወት እንትራምፔት ናት
ምንም ነገር ካላስገባህባት፣ ምንም ነገር አትሰጥህም።

👉 ሕይወት እንደ ፒያኖ ናት።
የምታገኘው ነገር፣ እንዴት ተጫወትካት በሚለው ይወሰናል።

👉ሕይወት ስጦታ ናት፣
አታባክናት።



👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


​​በሰል ስንል!

1. ባወቅን ቁጥር ገና ብዙ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች እንዳሉ እያወቅን እንሄዳለን፤

2. ልንለውጠው የማንችለውን እውነታ በመቀበል መለወጥ በምንችለው ላይ ማተኮር እንጀምራለን፤

3. ስሜታችንን በመቆጣጠር በተገቢው ጊዜ፣ ቦታ እና መጠን መግለጽ እንለምዳለን፤

4. በሰዎችና በሁኔታዎች ላይ ቶሎ ከመፍረድ እንቆጠባለን፤

5. ምንም ብናደርግ ለውጥ ማምጣት የማንችልበት የአለመግባባት ሁኔታ ሲከሰት በዝምታ ማለፍን እንችልበታለን፤

6. ደስተኛነተችንን ሰዎች በየጊዜው ከሚያሳዩን ሁኔታ አንጻር ማድረግ እየተውን እንሄዳለን፤

7. ባለን በመርካትና በመደሰት ለሌለን ነገር ግን ጠንክረን እንሰራለ፤

8. ራሳችንን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማወዳደር በማቆም ካወጣነው የግብ ከፍታ አንጻር መስራት እንጀምራለን።

ዶ/ር እዮብ ማሞ



👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


#ንቃ_አንተ_ሰበበኛ!

ቁጭ ብለህ ሰበብ አትደርድር፤
ሰበብ ቤት ኪራይ አይከፍልም
ሰበብ አስቤዛ አይገዛም
ሰበብ ህይወት አይቀይርም፤
ሰበብ ሰበብን ወልዶ ድሃ ነው የሚያደርገው
ሰበብ ስትስብ አንድ ነገር ልብ በል-
በየሰበቡ እራስህን እየገደልክ ነው!


👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
    👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker

⚠️SHARE


ሕይወት_መመሪያ_እንዲህ_ይልሃል

👉አንድ ዛፍ 1000 የክብሪት እንጨት ይወጣዋል።

⚠️አንዲት የክብሪት እንጨት ግን ሙሉ ጫካን የማጥፋት አቅም አላት።

⚠️አንዲት አሉታዊ ሐሳብ ሁሉንም አዎንታዊ ሐሳቦችን የማጥፋት አቅም አላትና ተጠንቀቅ!

መልካም እና ቀና ልብ!  መልካም ቀን!

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!


####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉@ethiopiameker
👉@ethiopiameker
👉@ethiopiameker

⚠️SHARE


ራስህ ላይ መጨከን ከቻልክ
ሌላ ሰው ላይ አንዳችም አይከብድም!

@ethiopiameker
@ethiopiameker


#ፍልስፍና_እንዲህ_ይልሃል፦

ምላስህ
- የሕይወት ምንጭ እንጅ መንፈስ ሰባሪ አይሁን!

አንደበትህ
- ዕውቀትን ያወድስ እንጅ ቂልነትን አይስበክ!

ንግግርህ
- ቁጣን የሚያበርድ፣ ሰላምን የሚያወርድ እንጅ ጸብን የሚዘራ አንሁን!

@ethiopiameker
@ethiopiameker


#ለጽዱ_አእምሮና_ለሰላማዊ_ሕይወት

1) ሁልጊዜ ሐቀኛ ሁን
2) ይቅር በል፣ እርሳ
3) ቃልህን ጠብቅ
4) ጠንክረህ ስራ
5) አመስግን
6)  መቼም ተስፋ አትቁረጥ
7) ሰዎችን ውደድ፣ ራስህን ጨምሮ


@ethiopiameker
@ethiopiameker


#የአይጦች_ውድድር

ዩኒቨርስቲ ግባ፣ ተመረቅ፣ ስራ አግኝ፣ የስራ እድገት፣ በአመት ሁለት ሳምንት እረፍት፣ ለ45 አመታት ስራ ከዛ ጡረታ… አለቀ!

@ethiopiameker
@ethiopiameker




#ሁልጊዜ_ጠዋት_ለራስህ_እንዲህ_በለው

1) ጠቃሚ ነኝ
2) ዛሬ ቀኑ ጥሩ ይሆናል
3) ዓለም ይፈልገኛል
4) ዛሬ ደስታን መርጬያለሁ
5) ዛሬ አዲስ ጅማሮ ነው
6) ዛሬ የቻልኩትን ምርጡን አደርጋለሁ
7) ግሩምና ድንቅ ሁኜ ተፈጥሬያለሁ!

#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ #3ተኛው ዕትም በገበያ ላይ ውሏል።

#አእምሮን_ማጽዳት ቤትን እንደማጽዳት ቀላል አይደለም። ይህ መጽሐፍ ግን በተፈተኑ የተግባር ድርጊቶች ጽዳቱን ቀላል ያደርግልሀል፡፡ መጥረጊያው ደግሞ ይሄ መጽሐፍ ነው!! በርታ ጽዳት ለራስ ነው!!!

@ethiopiameker
@ethiopiameker



Показано 20 последних публикаций.