በሰል ስንል!
1. ባወቅን ቁጥር ገና ብዙ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች እንዳሉ እያወቅን እንሄዳለን፤
2. ልንለውጠው የማንችለውን እውነታ በመቀበል መለወጥ በምንችለው ላይ ማተኮር እንጀምራለን፤
3. ስሜታችንን በመቆጣጠር በተገቢው ጊዜ፣ ቦታ እና መጠን መግለጽ እንለምዳለን፤
4. በሰዎችና በሁኔታዎች ላይ ቶሎ ከመፍረድ እንቆጠባለን፤
5. ምንም ብናደርግ ለውጥ ማምጣት የማንችልበት የአለመግባባት ሁኔታ ሲከሰት በዝምታ ማለፍን እንችልበታለን፤
6. ደስተኛነተችንን ሰዎች በየጊዜው ከሚያሳዩን ሁኔታ አንጻር ማድረግ እየተውን እንሄዳለን፤
7. ባለን በመርካትና በመደሰት ለሌለን ነገር ግን ጠንክረን እንሰራለ፤
8. ራሳችንን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማወዳደር በማቆም ካወጣነው የግብ ከፍታ አንጻር መስራት እንጀምራለን።
ዶ/ር እዮብ ማሞ
👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!
####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
👉 @ethiopiameker
⚠️SHARE