ለሴቶች ብቻ💋
💔!!!ትክክለኛ አፍቃሪ!!!💔
🧥ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ 💞ያፈቀረሽ💞 ሰው የተለያዩ ናቸው። ለምን እነደዚህ አልከኝ እንዳትይኝ ?
❣እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ
እናውቅበታለን ። ያፈቀረ ግን ንግስቱን ንግስቴ ብሎ ለመጥራት እንኳን ቃል
አጥሮት ይንተባተባል፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኴን አንደበት የለውም፤
ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ከቀን አንቺን በምናቡ
ሲያወጣና ሲያወርድ ውበትሽን ለመግለፅ ሲቸገር ፣ የአንቺን ህይወት
በማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣
💞ከሰው በላይ የነበረው ማንነቱን መቀመቅ ሲያወርድ........ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ
እንኴን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ጥለሽ ትሰብሪዋለሽ ። እሱም ለዘለዓም ልቡ ታሞበት እንደማቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል።
❣ አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል።
💝በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋጋታ በአፉ ንግስት ያስመሰለሽ.......ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኴን ሳይቆጥርሽ ይርቅሻል ። ለዚህ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው የምልሽ።
ምርጫው ግን ያንቺ ነው።
♥️ፈጣሪ ለሁሉም ሰው የሚመኘውን ሳይሆን በልቡ የሚያፈቅረውን ይስጠው !!!
📨ሼር ማድረግ እንዳትረሱ
💞💞💞💞ፍቅር ያሸንፋል💞💞💞💞
@ethiopian_spy 💚💛❤