✅✅✅ ላራቬል(Laravel) setup እና የመጀመሪያ ፕሮጀክት።👇👇👇
ላራቬል(laravel) የphp ፍሬምወርክ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ለbackend development በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።
❔setup ለማድረግ ምን ያስፈልጋል??
➡️ በመጀመሪያ php በኮምፒውተራችሁ ላይ መጫናችሁን አረጋግጡ። ካልጫናችሁ 👉 https://www.php.net/downloads.php ውስጥ በመግባት የእናንተን OS መርጣችሁ ጫኑና install አድርጉ። ከዚያም ፓዙን enviromental variable ውስጥ አስገቡ። ይህን ለማድረግ ፋይሉን የጫናችሁበት ፎልደር ውስጥ ገብታችሁ bin እስከሚለው ፓዙን ኮፒ አድርጉ። ከዚያም የኮምፒውተራችሁ setting ውስጥ ገብታችሁ enviromental variable ከዚያም edit ብላችሁ ኮፒ ያደረጋችሁትን ፓዝ ፔስት ካደረጋችሁ በኋላ ok ብላችሁ ውጡ።
➡️ በመቀጠል composer ስለሚያስፈልጋችሁ ከ 👉https://getcomposer.org/download/ ላይ ለእናንተ OS ጭናችሁ install አድርጉና ከላይ ባየነው መልኩ ፓዙን አስተካክሉ።
❔የመጀመሪያ ፕሮጀክት(first project) እንደት እንፈጥራለን??
✅ በመጀመሪያ ፎልደር ፍጠሩ። ፎልደራችሁን በvisual studio ወይም ሌላ text editor ክፈቱ። ከዚያም terminal ከፍታችሁ 👇 እነዚህን ኮማንዶች execute አድርጉ።
🧑💻 composer create-project laravel/laravel
ትንሽ ጊዜ ሊቆይ ስለሚችል እስከሚጨርስ በትዕግስት ጠብቁ።
🧑💻 cd
🧑💻 php artisan serve
ምንም አይነት ስህተት ካልሰራችሁ የ development server ሊንክ ተርሚናላችሁ ላይ ታገኛላችሁ። ሊንኩ ላይ በመጫን ወደ ብሮውዘራችሁ ገብታችሁ የመጀመሪያ(starting) ፕሮጀክታችሁን ማየት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ ዶክሜንቴሽኑን 👉 https://laravel.com/docs/10.x/installation ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።
ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን share ማድረግዎን እንዳይረሱ።🙏🙏🙏