በአምስት ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ 20 ሚሊዮን ዶላር ገቢ የተገኘ
*******
(ኢ ፕ ድ)
በ2017 በጀት ዓመት አምስት ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ 20 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የቁም እንሰሳት የወጪ ንግድ ለኮንትሮባንድ ከተጋለጡት ዘርፎች መካከል እንደነበር አስታውሰው የዘርፉን ሕገወጥ ንግድ ለመከላከል በተሰራው ስራ በ2016 በጀት በዓመት ከተገኘው ገቢ በላይ በ2017 በአምስት ወራት ማግኘት ተችሏል።
በ2016 የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ዓመታዊ ገቢ 18 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን፤ በ2017 በጀት ዓመት አምስት ወራት ከቁም እንስሳት ወጪ ንግድ 20 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ብለዋል፡፡
በሄለን ወንድምነው
ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓም