Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*
(ኢ ፕ ድ )
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ ለመጡ እንግዶች እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው ኢትዮጵያ ለ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ እንኳን በደህና መጣችሁ ብላ ስትቀበል ሁሉም ተሳታፊዎች ኢትዮጵያን በእውነትም ምድረ ቀደምት ያደረጓትን የታሪክ ሀብቷን፣ ብዝኃነት የሞላውን ባሕሏንና አስደማሚ መልክዓ ምድሯን ለመመልከት ቆይታቸውን እንዲያራዝሙ አበረታታለሁ ብለዋል።
ከጉባኤው ባሻገር ከጥንታዊ የቅርስ ስፍራዎች እስከ ደማቅ ባሕሎች፤ አቻ የለሽ የተፈጥሮ ውበቶችን ጨምሮ ልታውቋቸው የሚገቡ ብዙ መዳረሻዎች አሉ ሲሉም ገልጸዋል።
#ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #AU_ #አፍሪካህብረት #ዲፕሎማሲ
የካቲት 4 ቀን 2017 ዓም