አፍሪካውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ወደ ውቢቷ አዲስ አበባ በሰላም መጣችሁ"
- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)
***
(ኢ ፕ ድ)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብርት ጉባኤ ለመታደም ለመጡ የተለያዩ የአፍረካ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው፤ ከመላው የአፍሪካ ሀገራት የመጣችሁ እህት ወንድሞቼ የአፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ መዲና ወደ ሆነችው ደማቅና ውብ ከተማ አዲስ አበባ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል። በጉባኤው ስኬታማ ውይይት እንዲያደርጉ ተመኝተዋል።
የካቲት 4 ቀን 2017 ዓም