"እንግዶቻችን የሚኖራችሁ ቆይታ ፍጹም ስኬታማና አስደሳች እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ወደ ምድረ ቀደምት፣ የፓን አፍሪካኒዝም መነሻ እንዲሁም የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት ተምሳሌትና ኩራት ወደ ሆነችው ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጣችሁ ትላለች።
አዲስ አበባ እንደ ስሟ ዉብ እና አዲስ ሆና በድንቅ የእንግዳ ተቀባይነት ስሜት ልታስተናግዳችሁ ተዘጋጅታለች። ውድ የከተማችን ነዋሪዎችም በተለመደዉ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንግዶችን ተቀብላችሁ እንደምታስተናግዱ እምነቴ የፀና ነዉ።
የካቲት 4 ቀን 2017 ዓም