#የአፍሪካ_ህብረት_መዲና_አዲስ_አበባ
በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ‼️
👉 የኬንያ የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ(ዶ/ር)
👉 የማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሳታ ራፋራቫቫቪታፊካ
👉 የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፓብሊኪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲልቪ ባኢፖ-ቴሞን
👉 የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ራምዳን ሞሀመድ አብዱላሂ
👉 የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሲልቬስትሬ ራደጎንዴ
በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
46ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል።
#ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #AU_ #አፍሪካህብረት #ዲፕሎማሲ
በቃልኪዳን አሳዬ
የካቲት 4 ቀን 2017 ዓም