ሰላም እንዴት ዋላችሁ
ቅዳሜ ምሽት 2:30 ላይ ከእናንተ ጋር የውይይት አዘጋጅቻለው
የመወያያ ነጥቦች
✅ የዚህ ቻናል አላማዎች
✅ ለመስራት ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጉን
✅ ከእኛ የሚጠበቁብን ነገሮች
✅ በተጨማሪ እናንተ ቢሰራ የምትሏቸው ሃሳቦች
ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ላይ የምንወያይ በመሆኑ ከእናንተ ብዙ መስማት ስለምፈልግ ቅዳሜ ምሽት እንገናች
መልካም ቀን
ቅዳሜ ምሽት 2:30 ላይ ከእናንተ ጋር የውይይት አዘጋጅቻለው
የመወያያ ነጥቦች
✅ የዚህ ቻናል አላማዎች
✅ ለመስራት ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጉን
✅ ከእኛ የሚጠበቁብን ነገሮች
✅ በተጨማሪ እናንተ ቢሰራ የምትሏቸው ሃሳቦች
ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ላይ የምንወያይ በመሆኑ ከእናንተ ብዙ መስማት ስለምፈልግ ቅዳሜ ምሽት እንገናች
መልካም ቀን