Фильтр публикаций


የዕለቱ 5 ድርጅቶች እና ፕሮፋይሎቻቸው


1️⃣ Ablaze Laboratories and Engineering
Website
LinkedIn
Phone Number - +251964788888
Location - Kal Building, Megenagna, Addis Ababa, Ethiopia

2️⃣ BGI
Website
LinkedIn
Phone Number - +251151515196
Location - Mexico Area, Addis Ababa City, Ethiopia

3️⃣ First Consult
Website
LinkedIn
Phone Number - +251114401472
Location - Addis Ababa, Ethiopia Gabon Street (Meskel Flower Road), Central Printing Press Building

4️⃣ East Africa Bottling
Website
LinkedIn

5️⃣ Edge Communication Technology
Website
LinkedIn
Phone Number - +251922555055
Location - Addis Ababa , Bole Next to Ambassador Hotel , Lubaba building 3rd Floor

ስራ ለምትፈልጉ ድህረገጻቸው ላይ Careers የሚለውን ምርጫዎች ይመልከቱ

@ethyouths


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች

👉በዚህ ሳምንት የ LinkedIn Profile በምን መልኩ መስራት እንዳለብን እና እራሳችንን ለመሸጥ ምን መካተት አለባቸው የሚለውን እንወያያለን

👉በተጨማሪም በየዕለቱ 5 ድርጅቶችን እና ፕሮፋይላቸውን ስራ የሚለቁበትን ፖርታሎች እንለቃለን

ለምናቀርባቸው አዳዲስ ነገሮች ስንቶቻችሁ እየጠበቃችሁን ነው ?
❤️ ይገለጽልን

ሰናይ አዳር


ስንቶቻችን የ LinkedIn Profile አለን?
Опрос
  •   አለኝ
  •   የለኝም
8 голосов


ታላቅ የስልጠና እድል በነጻ ❕❕

ሪስኪልንግ ረቮሉንሽን አፍሪካ ፣ የዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ጥረት ማህበር (አይአቪ) ከአይቢኤም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክህሎት ማበልጸግያ ፕሮግራም ሲሆን የተለያዩ ነጻ ኮርሶች ከ ነጻ ሰርተፍኬቶች ጋር አካቷል።

ለምን ይቀላቀሉናል ?
📌 ነጻ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት
📌 የበጎ ፈቃደኝነት እድሎች
📌 ኢንተርናሽናል ስልጠናዎች እና ዎርክሾፖች

አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ስልጠናዎን ይጀምሩ
👉 ለመመዝገብ

@ethyouths


እንደምን አመሻችሁ

ብዙዎቻችን ስራ ለመቀጠር ስንል ይዘን የምንሄዳቸው CV እና Cover Letter ተመሳሳይ እና አሰልቺ ራሳችንን የመሸጥ አቅማችንን ዝቅተኛ የሚያደርግ በመሆኑ የመቀጠር እድላችን ዝቅተኛ ይሆናል

👉 Europass
ይሄ ድረገጽ የዚህ ችግሮች በብዙ መልኩ የሚፈታ ሆኖ አግኝቸዋለው እናንተም ብርሞክሩት በእርግጠኝነት የምትጠቀሙበት ይሆናል

ሞክራችሁት የተመቻችሁ 👍

@ethyouths


Don't Forget to Apply If you meet the requirements

#BGIETHIOPIA #BGIETHIOPIA #BGIETHIOPIA #BGIETHIOPIA

Communications Manager
👉 Apply

Supply Planning Manager

👉 Apply

Demand Planning Manager
👉 Apply

#iCogLabs #iCogLabs #iCogLabs #iCogLabss #iCogLabs

Calling all AI enthusiasts! iCog Labs is seeking talented individuals to join our training program. Gain hands-on experience, collaborate with top minds, and accelerate your career.
Areas of Interest:
* Artificial Intelligence
* Quantum computing
* Computational science
* Computational Linguistics and more!

Eligibility:
* Undergraduates
* Graduates
* Self-taught learners

Commitment: 10 hours/week
Deadline: November 30, 2024
👉 Apply

#ETHSwitch #ETHSwitch #ETHSwitch #ETHSwitch

Seeking a talented person for our Software Engineer / Development. Passionate about efficiency and top-tier service? Join us to lead and innovate in a renowned corporate environment. Apply now using the link below

👉Apply

@ethyouths @ethyouths


ሰላም ቤተሰቦቼ

አዳዲስ መረጃዎችን ይዤ እስክመጣ ድረስ እንደጠፋው አውቃለው
በቅርቡ ለመስራት ባሰብኩት ስራዎች ላይ
የማስታወቂያ ስራ

የሚሰሩ እና
ስፖንሰር የሚፈልጉ

ወጣት በጎ ፈቃደኞችን እፈልጋለው የዚህ ስራ አንድ አካል መሆን የምትፈልጉ ካላችሁ @henokengda ላይ

- ስም
- ስልክ
- አድራሻ
- መስራት የምትፈልጉትን የስራ ድርሻ በመግለጽ መመዝገብ ትችላላችሁ

ሰናይ ምሽት


📢Register to attend the 2nd Ethiopia Internet Governance Forum (IGF) 2024

📅 Date: 5th December 2024
📍 Venue: Hilton Hotel, Addis Ababa
🎯 Theme: "Multistakeholder Collaboration for Ethiopia's Digital Future"

Join us as we come together to shape Ethiopia's digital future! The forum brings together stakeholders from various sectors to discuss and shape the future of Internet governance in Ethiopia. Whether you are a government representative, civil society advocate, business leader, or technology enthusiast, this is your chance to be part of the conversation.

💡 Registration is OPEN!

Registration deadline: 28 November 2024
https://www.nigf.gov.et


Call for Workshop: Strengthening STEM in Ethiopia

The Ministry of Innovation and Technology (MinT) of Ethiopia is pleased to announce a workshop aimed at stakeholders in the private sector engaged in STEM (Science, Technology, Engineering, and Mathematics).

Workshop Details:

Location: Meeting Hall, Ministry of Innovation and Technology, Ethiopia

Purpose: To foster collaboration and dialogue among private sector stakeholders and enhance the STEM community within the country. This engagement is vital for strengthening public-private partnerships and promoting the growth of the STEM ecosystem in Ethiopia.

To apply click this link: https://lnkd.in/g8dnG3gk

Application deadline: Nov 27-Dec 07/2024


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች

ከላይ ለተጠየቀው ጥያቄ መልሳችሁን በማስቀመጥ ቀጣይ መስራት የምንችላቸው ዕቅዶች ላይ ምን ያህሉ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚችል ለማወቅ እንዲረዳን ምርጫችሁን እንድታስቀምጡ ስልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የታቀዱት ስራዎች መሰራት እስኪጀምሩ ድረስ ይጠቅማሉ ብለን የምናስባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችም በዚህ ቻናል ልንለቅ እንወዳለን

ሰናይ ምሽት


እንደምን አደራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች አሁን በምን ላይ እንገኛለን?
Опрос
  •   ተማሪ
  •   ሰራተኛ
  •   ስራ ፈላጊ
22 голосов


ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን ከእናንተው ለመቀበል ዝግጁ ነኝ
ለማገዝ እንዲሁም የዚህ ሃሳብ አካል መሆን ለምትፈልጉ @henokengda ላይ እናንተን እጠብቃለው
አመሰግናለው


ውድ ቤተሰቦች

በዚህ ቻናል ለመስራት የታሰቡ እቅዶች

1️⃣ ወጣቱን ወደአንድ መንደር ማምጣት
2️⃣ ወጣቶች ክህሎቶቻቸውን የሚያሳድጉበት ስልጠናዎችን ማዘጋጀት
3️⃣ ከተቀጣሪነት ወደ ስራ ፈጠራ የሚወስዱን መንገዶችን ማመቻቸት
4️⃣ አቅመ ደካሞችን በገንዘብም ሆነ በጉልበት ማገዝ የሚችል ሃይል መፍጠር
5️⃣ የሃገራችንን ባህል እና ወግ ማስቀጠል የሚችል ትውልድ መገንባት
6️⃣ እንዲሁም የምንናፍቃት አገራችንን መመለስ የምንችልበት ውይይቶች የሚካሄድበት

በዚህ ቻናል ላይ ህይወትን እንደ አዲስ መጀመር እና ነገን ዛሬ ላይ መስራትም እንችላለን
ኑ ቤተሰብ ሁኑን

ሰናይ ምሽት


ውድ ቤተሰቦቼ እናስተውል

👉 ታናሽ ታላቁን የማያከብርበት
👉 መተሳሰብ የራቀበት
👉 ፍቅር የቀነሰበት
👉 ማድረግ የማንችልበት( በኢኮኖሚም፥ በአቅምም)

ወጣቱ ስራ ፍለጋ ላይ ነው በሌሎች አካባቢዎች ላይ ሰላም የለም ሁሉም ሰላም እና ስራ ፍለጋ አንድ አካባቢ ላይ ነው ያለው ይሄ ደግሞ አዳጋች ነገሮችን እንዲበዛ ምክንያት ሆኗል።

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ገንዘብ ባይኖርህ ጉልበት አለህ፥ ጉልበት ባይኖርህ ገንዘብ አለህ ጉልበትም አቅምም ያጡ አባት እናቶችን እያሰብን መልካም እንድናደርግ ፈጣሪ እንዲረዳን ጸሎቴ ነው

ትልቅ ለመስራት ትልቅ መሆን አለብን ይሄን ጥንካሬ ማምጣት የምንችለው አንድ ቦታ ስንሆን ነው

ከእናንተ ብዙ እጠብቃለው ለግዜው ቢያንስ ለ10 ጓደኞቻችን ይህን ቻናል እንጋብዛቸው

https://t.me/ethyouths

መልካም ቀን


ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
እስከ ነገ ምሽት የዚህ ቻናል ተከታዬች 1000 ማድረስ የሁላችንም ሃላፊነት ይሁን

ለጓደኞቻችሁ ሼር እናድርግ

https://t.me/ethyouths

ዛሬ እንደቀላል የምንጀምረው መንገድ የህይወታችን ትልቅ መሰረት ነው


ሰላም ለሁላችሁም

ይሄ ግሩፕ ገና እየተጀመረ እንጂ እያበቃ አይደለም ምንም ባለመለቀቁ ምን አስቦ ነው እንዳትሉ ነገር ግን አብረን ብዙ መስራት የምንችላቸው ነገሮች አሉ እድሜ አቅም አለን ስለዚህ ይህን ነገር በዚህ ሰዓት መጠቀም የምንችልበት ነገር እናደርጋለን

በተቻልችሁ መጠን ሰዎችን ወዲዚህ ቻናል ቀላቅሏቸው
https://t.me/ethyouths

አመሰግናለው

Показано 16 последних публикаций.