ከላይ የተለቀቀው ድህረገጽ ላይ ገብታችሁ ተመዝገቡ
👉ስልጠናዎች አሉት ግዜ ሰጥታችሁ መከታተል አለባችሁ
👉ፈተናዎችም አሉት በምታመጡት ነጥብ ነው ከሌሎች ጋር መወዳደር የምትችሉት
👉በስተመጨረሻ ሰርተፍኬት ይሰጣችዋል
👉 ስራ ለመጀመር የሚጠበቅባችሁን ነገሮች በሙሉ መጨረስ አለባችሁ
ምን ምን ነገሮች እንደሚጠበቅባችሁ ስልጠናውን ስትጀምሩት ታውቁታላችሁ
እንደሚረዳችሁ ተስፋ አደርጋለው
ለሌሎች ጓደኞቻችሁም ይህንን መረጃ እንዲያገኙ አድርጓቸው ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
ሰናይ ምሽት
@ethyouths