ስንቶቻችን ከራሳችን አልፈን ቤተሰባችንን ከዛም አልፈን የተቸገሩትን ለመርዳት በውስጣችን አስበን እናውቃለን
ይህንን ቻናል ስከፍት
ያለኝን እና የምችለውን ነገሮች መስጠት እፈልጋለው
ሀገሬ እኔን፥ ሀገራችን እኛን ትፈልጋለች
ስንቶቻችሁ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ? ❤️
@ethyouths
ይህንን ቻናል ስከፍት
ዋነኛው አላማዬ መስጠት ነው
ያለኝን እና የምችለውን ነገሮች መስጠት እፈልጋለው
ሀገሬ እኔን፥ ሀገራችን እኛን ትፈልጋለች
ስንቶቻችሁ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ? ❤️
@ethyouths