ተመስገን ነጋ 🌞🌞
ያለ ምክኒያት አይደለም አዲስ ቀን የተጨመረልን ዛሬን ሊያዩ የናፈቁ ግን ትላንት ላይ የቀሩ ብዙዎች ናቸው ታዲያ አንድ ቀን በእድሜያችን ሲጨመር ለክብሩ እንድንኖር በዞች ቀን እንድናመሰግነው አዲስ ቀን በተጨመረልን ቁጥር ተራ ህይወት ልንኖር አያስፈልገንም ለምን ነው ለኔ ዛሬ የተሰጠኝ ብለን ማሰብ አለብን እነዚህ ዛሬዎች ተደማምረው ነውና አመትን ዘመናትን የሚፈጥሩት ዛሬን ከተጠቀምንባት ነገአችን ያማረ ይሆናልና አሁናችንን ተራ ማሳለፍ የለብንም ክርስቲያን ለጨውነት እንጂ ለውሀነት አልተጠራምና የራሳችንን ህይወት ሳናጣፍጥ ወደ ሌሎች መጣፈጥ አንችልም ለዚህ ደግሞ እያንዳንዱ የተሰጡን ቀኖች ወሳኝ ናቸው እንጠቀምባቸው
Inbox @zakiyo
@ewunetawu