የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት ማምሻውን ያወጣው ማስታወቂያ
1,የ2015 የትምህርት ዘመን ፈተና ውጤት ላይ ቅሬታ ያለቹ ተማሪዎች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ በ eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም እስከ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑንም እናሳውቃለን
2,ውጤታቹን ማየት ብቻ ሳይሆን ኦርጅናሉ ሰረተፍኬት እስኪደርሳቹ ድረስ ግዜያዊ ሠርተፍኬት በሶፍት ኮፒ መውሰድ ትችላላችሁ
ማሳሰቢያ
የፈተና ውጤት ማያ ሰአት ወደ ጠዋቱ 1 ሰአት ተዘዋውሯል
@alluexams