የግእዝ ንግግር
በግእዝ ለመነጋገር በመጠኑም ቢሆን በዛ ያሉ ቅድመሁኔታዎች ቢኖሩም በዋነኝነት ግን አገባቡን ንባቡንና እርባቅምሩን መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡እንደማንኛውም ቋንቋ ግእዝ በድምፀት ደረጃ እንደተናጋሪው ፍላጎት የሚሄድ ሳይሆን አራት የንባብና የንግግር አይነቶች አሉት፡፡ለምሳሌ ሁለት ሰዎች ስለትምህርት የሚያደርጉትን ቃለምልልስ እንመልከት
ሀ፡ሰላም ለከ እኁየ እፎ ሀሎከ..(ወንድሜ ሰላም ነህ እንዴት አለህ)
ለ፡ሰላም ለከ ፍቁርየ እግዚአብሔር ይሤባሕ..(አግዚአብሔር ይመስገን ወዳጄ እንደምን አለህ)
ሀ፡እስፍንተ ክፍለ በፃህከ..(ስንተኛ ክፍል ደረስክ)
ለ፡ተስዓተ ክፍለ በፃህኩ..(ዘጠነኛ ክፍል ደርሻለሁ)
ሀ፡እፎ አሀዘከ ተምህሮ..(ትምህርት እንዴት ይዞሀል)
ለ፡ሰናይ ውዕቱ..(ጥሩ ነው)
ሀ፡ፅናዕ በትምህርትከ እስመተምህሮ ያበፅሀከ ሀበሰናይ መካን..(በትምህርትህ በርታ መማር ጥሩ ቦታ ያደርስሀልና)
ለ፡እፀንዕ በትምህርትየ ወአፄውእ ስመአዝማድየ..(በትምህር እበረታለሁ የዘመዶቼንም ስም አስጠራለሁ)
ሀ፡አምላከሰማይ የሀሉ ምስሌከ..(የሰማይ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን)
ለ፡አሜን እኁየ..(አሜን ወንድሜ)
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️https://t.me/lsanegeezz