🌹መጠይቅ ቃላት/WH Questions ⁉️
፩) ምንት=ምን=What
፪) ለምንት=ለምን=Why
፫) እፎ=እንዴት=How
፬) ማዕዜ=መቼ=When
፭) አይቴ=የት=Where
፮) መኑ=ማን=Who
፯)እለመኑ= እነማን=Who
፰) ዘመኑ=የማን=Whose
፱) መነ=ማንን=Whom
፲) አይ=የቱ/ የትኛው=Which
🌺ምሳሌ፦
፩) ለምን መጣህ? =ለምንት መፃእከ።
፪) የት ሔዱ? =አይቴ ሖሩ።
፫) ማን ተቀመጠ? =መኑ ነበረ።
፬) እንዴት አደርሺ? =እፎ ሀደርኪ።
፭) መቼ ሔደ? =ማዕዜ ሖረ።
🤝ሰላምታ ለመለዋወጥ የምንጠቀምባቸው ቃላት
▪️ ኀደረ ➳ አደረ
▪️ ወዐለ ➳ ዋለ
▪️ አምሰየ ➳ አመሸ
▪️ ሀለወ ➳ አለ፣ኖረ
▪️ኵሉ ➳ ኹሉ
▪️ሰላም ➳ ሰላም
🌅 ጧት
◦እፎ ኀደርከ እኁየ➭እንዴት አደርኽ ወንድሜ
◦እፎ ኀደርኪ እኅትየ➭እንዴት አደርሽ እኅቴ
◦እፎ ኀደርክሙ➭እንዴት አደራችኹ (ለብዙ ተባዕታይ)
◦እፎ ኀደርክን➭እንዴት አደራችኹ (ለብዙ አንስታይ)
◦ሰላም ለኵልክሙ ➭ ሰላም ለኹላችኹም (ለብዙ ተባዕታይ)
◦ ሰላም ለኵልክን➭ሰላም ለኹላችኹም (ለብዙ አንስታይ)
◦ሰላም ለከ እኁየ➭ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
◦ሰላም ለኪ እኅትየ➭ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ
🌆 ከሰዓት
◦እፎ ወዐልከ ➭ እንዴት ዋልኽ
◦እፎ ወዐልኪ ➭ እንዴት ዋልሽ
◦እፎ ወዐልክሙ ➭ እንዴት ዋላችኹ
◦እፎ ወዐልክን ➭ እንዴት ዋላችኹ
🎆 ምሽት
◦እፎ አምሰይከ እኁየ➭እንዴት አመሸህ ወንድሜ
◦እፎ አምሰይኪ እኅትየ➭እንዴት አመሸሽ እኅቴ
◦እፎ አምሰይክሙ➭እንዴት አመሻችችኹ (ለብዙ ተባዕታይ)
◦እፎ አምሰይክን➭እንዴት አመሻችኹ (ለብዙ አንስታይ)
፩) ምንት=ምን=What
፪) ለምንት=ለምን=Why
፫) እፎ=እንዴት=How
፬) ማዕዜ=መቼ=When
፭) አይቴ=የት=Where
፮) መኑ=ማን=Who
፯)እለመኑ= እነማን=Who
፰) ዘመኑ=የማን=Whose
፱) መነ=ማንን=Whom
፲) አይ=የቱ/ የትኛው=Which
🌺ምሳሌ፦
፩) ለምን መጣህ? =ለምንት መፃእከ።
፪) የት ሔዱ? =አይቴ ሖሩ።
፫) ማን ተቀመጠ? =መኑ ነበረ።
፬) እንዴት አደርሺ? =እፎ ሀደርኪ።
፭) መቼ ሔደ? =ማዕዜ ሖረ።
🤝ሰላምታ ለመለዋወጥ የምንጠቀምባቸው ቃላት
▪️ ኀደረ ➳ አደረ
▪️ ወዐለ ➳ ዋለ
▪️ አምሰየ ➳ አመሸ
▪️ ሀለወ ➳ አለ፣ኖረ
▪️ኵሉ ➳ ኹሉ
▪️ሰላም ➳ ሰላም
🌅 ጧት
◦እፎ ኀደርከ እኁየ➭እንዴት አደርኽ ወንድሜ
◦እፎ ኀደርኪ እኅትየ➭እንዴት አደርሽ እኅቴ
◦እፎ ኀደርክሙ➭እንዴት አደራችኹ (ለብዙ ተባዕታይ)
◦እፎ ኀደርክን➭እንዴት አደራችኹ (ለብዙ አንስታይ)
◦ሰላም ለኵልክሙ ➭ ሰላም ለኹላችኹም (ለብዙ ተባዕታይ)
◦ ሰላም ለኵልክን➭ሰላም ለኹላችኹም (ለብዙ አንስታይ)
◦ሰላም ለከ እኁየ➭ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
◦ሰላም ለኪ እኅትየ➭ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ
🌆 ከሰዓት
◦እፎ ወዐልከ ➭ እንዴት ዋልኽ
◦እፎ ወዐልኪ ➭ እንዴት ዋልሽ
◦እፎ ወዐልክሙ ➭ እንዴት ዋላችኹ
◦እፎ ወዐልክን ➭ እንዴት ዋላችኹ
🎆 ምሽት
◦እፎ አምሰይከ እኁየ➭እንዴት አመሸህ ወንድሜ
◦እፎ አምሰይኪ እኅትየ➭እንዴት አመሸሽ እኅቴ
◦እፎ አምሰይክሙ➭እንዴት አመሻችችኹ (ለብዙ ተባዕታይ)
◦እፎ አምሰይክን➭እንዴት አመሻችኹ (ለብዙ አንስታይ)