የግስ ጥናት ክፍል 13
- የይቤ መደበኛ እርባታ
➖ ይቤ ➜ አለ
፩.
• ይቤ ➜ አለ
• ይብል ➜ ይላል
• ይበል ➜ ይል ዘንድ
• ይበል ➜ ይበል
• ይቤሉ ➜ አሉ
• ይብሉ ➜ ይላሉ
• ይበሉ ➜ ይሉ ዘንድ
• ይበሉ ➜ ይበሉ
• ትቤ ➜ አለች
• ትብል ➜ ትላለች
• ትበል ➜ ትል ዘንድ
• ትበል ➜ ትበል
• ይቤላ ➜ አሉ
• ይብላ ➜ ይላሉ
• ይበላ ➜ ይሉ ዘንድ
• ይበላ ➜ ይበሉ
ይቀጥላል........
"ረቡኒ ኦሆ ዝ ትምህርት ሠናይ" የምትሉ 👍
ሐሳብ አስተያየት ለማድረስ @asrategabriel 'ን ይጠቀሙ😍😍😍
- የይቤ መደበኛ እርባታ
➖ ይቤ ➜ አለ
፩.
• ይቤ ➜ አለ
• ይብል ➜ ይላል
• ይበል ➜ ይል ዘንድ
• ይበል ➜ ይበል
• ይቤሉ ➜ አሉ
• ይብሉ ➜ ይላሉ
• ይበሉ ➜ ይሉ ዘንድ
• ይበሉ ➜ ይበሉ
• ትቤ ➜ አለች
• ትብል ➜ ትላለች
• ትበል ➜ ትል ዘንድ
• ትበል ➜ ትበል
• ይቤላ ➜ አሉ
• ይብላ ➜ ይላሉ
• ይበላ ➜ ይሉ ዘንድ
• ይበላ ➜ ይበሉ
ይቀጥላል........
"ረቡኒ ኦሆ ዝ ትምህርት ሠናይ" የምትሉ 👍
ሐሳብ አስተያየት ለማድረስ @asrategabriel 'ን ይጠቀሙ😍😍😍