ሸጎ ፊት ቆምንና ይኋዉ ተከሠሠስን
ሸንጋይ አሸንጋዩም በሸንጎ አቆሞን
ባላወቆነዉ በደል ተፈረደብን
በተበዳይ ቀለም በዳዮች ተባልን
ይመስክር ሃገሬዉ
ይናገራ ቀዬዉ
በድሎ ያስበደለ በሰዉ ሠዉ
የሸጠዉ ባላባት ማንስ እንዳሳየዉ
በዳይ ባልጀራ ተበዳይም ወዳጅ
ይመስክር ሸንጎ ፊት ይቁምልን ከደጅ
ሸንጋይ አሸንጋዩም በሸንጎ አቆሞን
ባላወቆነዉ በደል ተፈረደብን
በተበዳይ ቀለም በዳዮች ተባልን
ይመስክር ሃገሬዉ
ይናገራ ቀዬዉ
በድሎ ያስበደለ በሰዉ ሠዉ
የሸጠዉ ባላባት ማንስ እንዳሳየዉ
በዳይ ባልጀራ ተበዳይም ወዳጅ
ይመስክር ሸንጎ ፊት ይቁምልን ከደጅ