Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምክንያቶችን ደርድሮ ለመሄድ
አስኬዱ አይባልም ለሚሄድ
ባይፈለግ ልባችን በነሱ
ወንጅሎ ቃላባይ ለማስባል ተነሱ
ይሁና ሆንን
ቃላችንን አፈረስን
ገንዘብ ወዳድ ተብለን
ፍቅራችንን አረከስን
ታዲያ ለምን እንጠብቃን
ሂዱልን እስክንባል
ለመቅረት ይመስላል
አረማመዳቸዉ ያስታወቃል
ትርፍ ቃል ይቅርና ሂዱልን ይበቃል !
አስኬዱ አይባልም ለሚሄድ
ባይፈለግ ልባችን በነሱ
ወንጅሎ ቃላባይ ለማስባል ተነሱ
ይሁና ሆንን
ቃላችንን አፈረስን
ገንዘብ ወዳድ ተብለን
ፍቅራችንን አረከስን
ታዲያ ለምን እንጠብቃን
ሂዱልን እስክንባል
ለመቅረት ይመስላል
አረማመዳቸዉ ያስታወቃል
ትርፍ ቃል ይቅርና ሂዱልን ይበቃል !