የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ ታጣቂዎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሁለት ማዕከላት ትጥቅ በመፍታት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። ሰልጣኞቹ በመቐለና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት ስልጠናቸውን ተከታትለው ማጠናቀቃቸውን እና ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉን በኮሚሽኑ የዲሞብላይዜሽን ዳይሬክተር ሌተናል ኮሎኔል ጎሳዬ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡ በማዕከላቱ 1 ሺህ 360 የቀድሞ…
https://www.fanabc.com/archives/273736