የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡ የሀገራቱ የቴሌኮም ግሩፖች አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው የፋይበር ኮኔክቲቪቲ ለማስተሳሰር የሚያስችል “የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ” የአጋርነት ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። በተጨማሪም ስትራቴጂያዊ አጋርነቱ የቀጠናውን የዲጂታል መሠረተ ልማት…
https://www.fanabc.com/archives/273770