የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ – የተዛባ የዝናብ ሁኔታ፣ ከፍተኛ ሙቀትና ድርቅ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ዓለምን ወደተለዋዋጭ የዝናብ ሁኔታዎች፣ ከፍተኛ ሙቀትና የድርቅ ጊዜያት እየከተታት መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው በተለይ በረሃማነት ላይ ትኩረት አድርጎ “ዛሬ ምድራችንን ለመጠበቅ የምናደርገው ጥረት፤ በምድር ላይ ያለውን ብዝሃ ህይወት ዕጣ ፈንታ ይወስናል” በሚል…
https://www.fanabc.com/archives/273773