የአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ ያለው የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በአፈፃፀሙ ላይ ባካሄደው ግምገማ የአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጧል። ጥምር ኃይሉ ታሕሣሥስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ ያለውን የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ በአጠቃላይ እንደ…
https://www.fanabc.com/archives/276714