#Tecno_Phantom_V2_Series
አዲሱ የፋንተም ቪ2 ፎልድ ስልክ 7 ኢንች ሰፊ ስክሪን ያለው ሲሆን ይህም የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በምቾት ለመጠቀም፣ ፎቶ ለመነሳት እና ኤዲት ለማድረግ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ለመስራት አመቺ ያደርገዋል፡፡ በተጨማሪም በመታጠፍ እና በመዘርጋት ብዛት የስክሪኑ ጥራት እና ቆይታ እንዳይቀንስ በከፍተኛ ጥንቃቄ የተመረተ ሲሆን ከ400 ሺህ በላይ ጊዜ የመታጠፍ እና የመዘርጋት አቅምም አለው፡፡
#TecnoAI #PhantomV2Series #ExtraFoldEasyFlip