በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡ ሁለት ሰዎች በአውሮፕላኑ ስብርባሪዎች ተመትተው ወዲያውኑ ሕይዎታቸው ሲያልፍ፥ አንዱ በእሳት ከባድ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ መሞቱን የአካባቢውን ባለስልጣናት…
https://www.fanabc.com/archives/278491