Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የፓርቲውን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እያካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት እንዲሁም አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መምረጡ ይታወቃል።