የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሐሳብ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡
ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለሥምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው፡፡
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንትነት እንዲሁም አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና አቶ አደም ፋራህ በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲያገለግሉ ጉባዔው በድጋሚ መርጧል፡፡
ሕዝቡን ያሳተፉ ዘርፈ-ብዙ የልማት ... https://www.fanabc.com/archives/281380